Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Jun 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/041/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በቀን 17/10/2018 ዓ/ም እና 20/10/2016 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 17, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 በደቡብ ኢት/ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንማሽኖችን ለተለያዪ ሥራ አገልግሎት ሊውሉ መንግሥተ ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ
የደቡብ ኢ/ክ/ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ አነስተኛ ማሽነሪዎች እና የግብርና ሥራ ሊውሉ የሚችሉ ማሽኖች በሚገኙበት ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 46/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሸያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች አልባሳትና
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ጋፋት አርማመንት ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ የማይጠቀምባቸውን የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ ተሽከርካሪዎች፣ የቢሮ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የተለያዩ ኬሚካሎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 ተቋማችን ጋፋት አርማመንት ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ የማይጠቀምባቸውን የተለያዩ ብረታ ብረቶች፤ ተሽከርካሪዎች፤ የቢሮ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት አገልግሎት የማይሰጡ መኪኖች፣ ያገለገሉ ጎማ፣ የተሰባበሩ የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች እና ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 13, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረበዉን ንብረቶች
The Ministry of Agriculture and E-PVDP Invite Eligible Consulting Firms to Express Interest in Providing the Consultancy Services for Annual Environmental and Social Compliance Audit (ESCA)
Ethiopian Herald (Jun 13, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (EOI) CONSULTING SERVICES – FEASIBILITY STUDY Country: Federal Democratic Republic
ቪዥን አፍሪካ አካዳሚ አክሲዮን ማህበር ከ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ጀምሮ ለ3 በጀት ዓመታት የሂሳብ መግለጫ የሚያቀርቡ የውጪ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥን አፍሪካ አካዳሚ አክሲዮን ማህበር ከ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ጀምሮ ለ3 በጀት ዓመታት
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከል በማዕከሉ ውስጥ የዳቦና ኬክ ቤት ግንባታ ማካሄድ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 13, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 ወጣቶች ስብዕና መገንቢያ ማዕከል በማዕከሉ ውስጥ የዳቦና
በሀገር በመከላከያ ሎጅስቲክ ዋና መምሪያ ትራንስፖርት መምሪያ የተለያዩ የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 13, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ፡- ሎጀ⁄ ትራ / መም/ ዋና / መም/ ግዴ
በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘው የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን የተወሰነ የተለያዩ ሰብሎችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 13, 2026) የሰብል ሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘው የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን
National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Bidders for the Supply of Different IT Related Items.
The Reporter (Jun 13, 2026) INVITATION FOR BID 1. National Bank of Ethiopia invites interested and eligible bidders for the