Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Jun 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2c6ef091-aba6-4728-9eb7-c35c5fb6b72e/open Lot Information Procurement Reference Number: AKU-NCB-G-0175-2018-PUR Object of Procurement: Lot-178ድጋሜ የወጣ የሞተር

አክሱም ዩኒቨርሲቲ: ድጋሜ የወጣ የሞተር ዘይት ባለ 5 ሊትር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጄንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ

ተስፋ ድርጅት ለሚያከናዉናቸዉ ተግባራት ግብዓት የሚሆኑ የተለያዩ ማቴሪያሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅ  ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአብክመ እንጅባራ ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮነን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ: ለተማሪዎች ምግብ ቤት የሚያስፈልጉ የማብስያና የማቅረቢያ ዕቃዎች

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/2e4827ca-e76a-4860-8ce6-8a127af3e74a/open Lot Information Procurement

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ: ባነር ግዥ(ለድሬዳዋና አካባቢው ህትመት ቤቶች)

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4bc099ad-1d43-4eea-86f9-a4fcb6bf807c/open Lot Information Procurement

ፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት: ከተፈጥሮ ቆዳ የተሰራ ቦርሳ

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8d34843d-329c-4086-84f9-1c186c90e8ba/open Lot Information Procurement

የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ለትምህርት ስራ የሚውሉ እቃዎች በመስኩ የተሰማሩ ነጋዴዎችንና ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) ሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 21/04/2018 ዓ.ም የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ

የቦታ ስፋት 425 ካሜ ይዞታ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ ባለመብት ወ/ሮ ሀመረ ተስፋዬ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ቸርነት ዲና መካከል ስላለው የፍርድ

በሰሜን ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሳ ወረዳ ገንዘብ ኢ/ትብ/ጽ/ቤት ለይ/ዴ/ወ/ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት እና ግንባታ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሳ ወረዳ ገንዘብ ኢ/ትብ/ጽ/ቤት ለይ/ዴ/ወ/ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1

የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Be’kur(Jan 05, 2026) የጨረታ ማስተካከያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የቢቡኝ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 3 በቀን ታህሳስ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሚሊንየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም ለመስሪያ ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ የትምህርት አላቂ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃ እና የተማሪ መመገቢያ ሼድ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡– ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች