Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የወርቃ አካባቢ ሁለገብ የማ/ኅ/ሥ/ማህበር ሃላፊነቱ የተወሰነ የጭነት መኪና አፍ አሴ አር /FSR/ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ

የወርቃ አካባቢ ሁለገብ የማ/ኅ/ሥ/ማህበር ሃላፊነቱ የተወሰነ የጭነት መኪና አፍ አሴ አር /FSR/ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች ዝርዝር ሁኔታው

ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. መኖሪያ እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃን ለሕፃናት የማህበረሰብ ተሃድሶን መሰረት በማድረግ ሕፃናት ተኮርና የአካል ጉዳትን ያማከለ ሁለገብ አገልግሎት ለመስጠት እ.ኤ.ኢ በዲሴምበር 1997 የተቋቋመ ግብረ ሰናይ ድርጅት

ብርሃን ለሕፃናት ያገለገሉ 6 (ስድስት) የሞተር ሳይክሎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 ፈለገ መለስ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) 3ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር 003/2018 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 ፈለገ መለስ ጤናጣቢያ የ2018

ቤተር ላይፍ ፎር ኦል መኪና በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የመኪና መሸጥ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅት፦ ቤተር ላይፍ ፎር ኦል (የቀድሞ ስሙ የተሻለ ህይወት ለሴቶች እና ልጆች

በአማራ ብሄራዊ ክልል መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መድሀኒት፣ የላብራቶሪ ሪኤጀንትና ሳፕላይስ ግዥ፣ የህክምና መሳሪያ ግዥ እና የህክምና መሳሪያ ጥገና ግዥ፣ የመኪና እቃዎች ጎማ ቅባት እና የመኪና ባትሪ ግዥ፣ የልብስ ስፌት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ ግዥ፣ የዉሃ እቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል

በአርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስና ለስብሰባ አዳራሽ የሚውሉ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Waajjirri Maallaqaa Godina Wallagga Bahaa Waajjiroolee Isaan Jalaa Tajaajila Argataniif Meeshaalee Elektirooniksii, Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Dhaabbii (furniture), Meeshaalee Elektirooniksii, Gommaa Konkolaataa Fi Mootersayiikilii, Meeshaalee Ijaarsaa, Uffata Seeraa Hojjettootaa, Meeshaalee Qulqullinaa ,gatii Hodhaa Uffata Seeraa Hojjettootaa, Suphaa Konkolaataa Fi Mootersayiikilii Kallattiin Eyyama Hojii Daldalaa Qaban Waldorgomsiisee Caalbaasii Ifaatiin (bituu) Barbaada. Kanaafuu Dhaabbileen Dhuunfaa Fi Waldaaleen (IMX) Kan Ulaagaa Armaan Gadii Guutuu Dandeessan Dorgomuu Ni Dandeessu.

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ አስተዳደር የዱራሜ ጤና አጠበባቅ ጣቢያ አልትራሳውንድ/Ultrasound/ ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) 2ኛ ዙር አልትራሳውንድ /Ultrasound ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ አስተዳደር

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ CONSTRUCTION MATERIAL (HOT DIPPED GALVANIZED STEEL COILS) በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 13/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት 2018 ዓ.ም. የተለያዩ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች እና አላቂ የጽዳት እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም ሁለተኛ መንፈቀ ዓመት 1/አንደኛ/ ዙር ግዥዎችን በ3