Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 18, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስፖርት ኮሚሽን በ2019 በጀት ዓመት ለስፖርት ኮሚሽን ሎት 1 ለስፖርት ምክር ቤት ግቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ግዥ ፣ ሎት

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስፖርት ኮሚሽን በ2019 በጀት ዓመት ለስፖርት ምክር ቤት ግቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ግዥ እንዲሁም ለሀገረ-ሰላም አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል 60 ለሰልጣኞች የምግብ አቅርቦት በድጋሚ በማውጣት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ከተማና መሰረተ ልማት መምርያ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በኮሪደር ልማት የተሰሩ የሕዝብ መገልገያና መዝናኛ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት መምርያ በ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በኮሪደር ልማት የተሰሩ የሕዝብ መገልገያና መዝናኛ ሥፍራዎች ካፌዎችንና ሱቆቹን በጨረታ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየነባር መጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች የእድሳት ስራ ገነት ሆቴል በግቢው ውስጥ ያሉትን ነባር የመጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች የግንባታ እድሳት ስራን ለማሰራት

ገነት ሆቴል በግቢው ውስጥ ያሉትን ነባር የመጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች የግንባታ እድሳት ስራን ለማሰራት ብቁ የሆኑ የሀገር በቀል የህንጻ ወይም የጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ- 5(አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር03/2019 በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ  የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና

በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Defense: Procurement of Spare Parts

Government (Apr 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/244572f9-a64f-4131-9e45-97ebff62061f/open Lot Information

Arbaminch University፡ Procurement of Hollow Block (Blocket 20mm) (ብሎከት ባለ 20mm)

Government (Apr 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a2560c86-9eaf-40d6-885d-a58649149b35/open Lot Information

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የቀራንዮ ጤና ጣቢያ የፎቅ ጥገና ዕድሳት እና የፅህፈት ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኮ/ቀ/ክ/ከ/ቀ/ጤ/ጣ/ በ2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች

Minda Business Group PLC Invites Bids for the Design, Supply, Delivery, Installation, Testing, Commissioning, and Training of an MDF/HDF Factory Process Plant and Machinery with a Daily Production Capacity of 600 Cubic Meters on a Turnkey Basis.

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በዲላ ከተማ አስተዳደር የዲላ ከተማ ማ/ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት ለመኖሪያ፣ ለንግድ (ሆቴል) አገልግሎት የሚውል መሬት አዘጋጅቶ በሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የመኪና እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሻይ ቡና እቃዎች እና ፈርኒቸር እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 04, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/የሰ/ፀ/አስ/ቢሮ እቃ/ግ/ጨ/005/2018 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 04, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታጠቂያ ቁጥር ፡- ኢፕድ 016/2108 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት

Arbaminch University: Procurement of Automatic Transfer Switch (ATS) 800A-400V

Government (Apr 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e1213288-e29c-4623-b8ee-c47c9730a00d/open Lot Information

Ethiopian Customs Commission: DVD-RW (re-writable) እና የሲዲ መሸፈኛ ፕላስቲክ ግዥ

Government (Apr 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/35809359-244d-4f9f-89a3-dfe0a0989711/open Lot Information