Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን ቀጥሉ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተ.ቁ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ቤ/ቤት በ ቀን 06/01/2019 ዓ/ም እና 09/01/2019 በግልጽ በሀገር አቀፍ ጨረታ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር በዩኒየናችን በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል

Bekur (Sep 07, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም  ሎት 1. ለራተኞቹ ጥዋት እና ማታ

የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት የተለያዩ ግዥዎችን ማግኘት እና መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

St. Peter Specialized Hospital: Procurement of Spare Parts Release Bearing

Government (Sep 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/55bb170d-7b24-4fec-ad58-112be5eb801a/open Lot Information

የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት: የሻይ ቡና መስተንግዶ እና አዳራሽ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በደብረ ብርሀን ከተማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Sep 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8bcbbd18-72ab-4684-9e71-2a7b600b3f06/open Lot Information

Geneva Global Inc Would Like to Purchase Scholastic Materials.

2merkato.com (Sep 22, 2026) INVITATION TO BID Bid Reference: GGE/SCH1/2026 Geneva Global Inc. (GGI-Eth) is an international non-governmental organization registered as foreign

አዲሲቷ ኢትዮጵያ ኃላ/የተ/መ/የገንዘብ የቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር ዘመናዊ የኮር ባንኪንግ ሲስተም (CBS) ለማቅረብ፣ ለመጫን፣ ለማበጀት (Customization)፣ ስልጠና ለመስጠት እና የጥገና አገልግሎት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ድርጅት፡ አዲሲቷ ኢትዮጵያ ኃላ/የተ/መ/የገንዘብ የቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበር የፕሮጀክት ስም፡ የኮር

በኮልፌ ቀራኒዮ ከፍል ከተማ በወረዳ 07 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ቁጥር -1 ት/ቤት ፋይንስ ክፍል በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን የግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ዶክሳ ደቨሎፕመንት የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት ሂሳብ ለማሰራት (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ዶክሳ ደቨሎፕመንት የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 ዓም በጀት ዓመት ሂሳብ ለማሰራት (ኦዲት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 03 ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ለ/ኩ/ክ/ከ/ወ/03/ፋ-01/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የወረዳ 03

የመድኃኔዓለም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ/ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) የግልፅ /የብሔራዊ/ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 የመድኃኔዓለም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት

የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ለተለያዩ ሳይቶች አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ ግብዓቶች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 21, 2026) ለተለያዩ ሳይቶች አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ ግብዓቶች ግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/ስ/ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/34/2018 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት