Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ዶፈልጋል።
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ዶፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን 2 (ሁለት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ማለትም 1 (አንድ) ያገለገለ ቶዮታ ላንድ ክሩሰር እና
የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን 2 (ሁለት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ማለትም 1 (አንድ) ያገለገለ ቶዮታ ላንድክሩሰር እና 1 (አንድ) ኒሳን ፓትሮል ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ–የግ/ው/ሽ/ሜ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ03/2018 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Baankii Siinqee W.A Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa
Kallacha Oromiyaa(Feb 12, 2026) Caalbaasii Lakk.B S/KTS/019/2018 T/L Maqa Liqeeffataa Maqaa nama qabeenya Damee Liqeesse Teessoo fi
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር
የሆለታ ከተማ ገንዘብ ፅህፈት ቤት የሲፒኦ መጠን ማስተካከያ አድርጓል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) ማረሚያ የካቲት 3 ቀን 2018 ዓ/ም ገፅ 30 ላይ በወጣው አ/ዘመን ጋዜጣ ላይ የሆለታ ከተማ ገንዘብ ፅ/ቤት
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ በበኸራ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የ2018 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ በበኸራ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የ2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ጽህፈት ቤት የደንብ ልብስ፣ የኤልከትሮኒከስ፣ የህዝብ ትራንስፖርት እና የህትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የግልፅ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ
የላስቶሪቫ ኃ/የተ/መሰ/ የተፋሰስ ልማት ተጠቃሚዎች ህብረት ስራ ማህበር በወረኢሉ ወረዳ በ010 ቀበሌ በላስቶሪቫ የሚገኝ ሲሆን፣ በCALM-P4R የበጀት ድጋፍ ለተፋሰሱ አባላት አገልግሎት የሚሰጥ የንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታ ስራ የግንባታ ማቴሪያልና የእጅ ዋጋን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በ2018 ዓ.ም ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የላስቶሪቫ ኃ/የተ/መሰ/ የተፋሰስ ልማት ተጠቃሚዎች ህብረት ስራ ማህበር በወረኢሉ ወረዳ በ010 ቀበሌ በላስቶሪቫ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የኤፍ/ግ/ወረዳ እ/ን/ሀ/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በ2018 በጀት ዓመት የእንስሳት መደሃኒት በግልፅ የጨረታ አግባብ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የኤፍ/ግ/ወረዳ እ/ን/ሀ/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት በ2018 በጀት ዓመት