Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Apr 27, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ የሚከተሉን መስፈርቶች መሟላት
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመስ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ፡- ሞተር ሳይክል በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/C/FP/NCB/14/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ ለአሰላ 230/132/33/15 ኪ.ቮ ማስፋፊያ ፕሮጅክት የግንባታ እቃዎች
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የግንባታ እቃዎች እና የተለያዩ ጣውላዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የአጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የትምህርት ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Aug 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cdc9b7bb-2d37-4fde-addb-d4b5b9926dc7/open Lot Information
Dilla University፡ Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Aug 24, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/44c70484-41aa-4a59-a172-17a369ac745a/open Lot Information
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 47/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወ 04 አራብሳ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መስያ ቁጥር 001/2019 በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ ሥራዎች ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር (EU-DDRR-014) የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ
የደጃች በቀለ ወያ ቅ/አንደኛና ተስፋ ኮከብ የመ/መ/ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ት/ት ጽ/ቤት ስር የደጃች በቀለ ወያ ቅ/አንደኛና
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለአርማታ ዉህድ እና የብሎኬት ማምረቻ ማዕከል ስራ አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶች ማለትም ጠጠር (00፣ 01 እና 02) እና የወንዝ አሸዋ ቀይ አሸዋ እና ኮሚቼ (ፑሚስ) ገላን ለሚገኘው የማምረቻ ማዕከል ድረስ ከሚያቀርብለት አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የማዕቀፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/ዕ.ግ/06/12/18 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለአርማታ ዉህድ እና የብሎኬት ማምረቻ ማዕከል ስራ አገልግሎት
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ)ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ
በኣሪ ዞን በሰሜን ኣሪ ወረዳ በጎዛ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2018ዓ/ም የሁለተኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ለማስተላለፍ ያዘጋጃውን ለድርጅት አገልግሎት የሚዉል በቁጥር 20 ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Aug 22, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በኣሪ ዞን በሰሜን ኣሪ ወረዳ በጎዛ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2018ዓ/ም የሁለተኛ