Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Mar 09, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር እና ዘይት ከአዲስ አበባ እና ከተለያዩ ከተሞች ወደ ደምበጫ ፣ፍ/ሰላምና ቡሬ ከተማ ለማጓጓዝ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ

በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር እና ዘይት ከአዲስ አበባ እና ከተለያዩ ከተሞች ወደ ደምበጫ፣ ፍ/ሰላምና ቡሬ ከተማ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለ2ኛ ጊዜ በEASE PROJECT የተያዘውን ዕቅድ ለማስፈጸም አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዋችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3ac68c95-a622-432a-bd4a-e8783ab3b819/open Reference Number: ECC-NCB-G-0266-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/G/2018/BID Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Customs Commission: የተፈጥሮ አበባ ግዥ

Government (Mar 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c3a7966e-4c14-4ebb-bbf0-5d0f167204e0/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Uniforms” Procurement Reference No:

Federal High Court Would Like To Procure Uniforms

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ አካባቢ የሚገኘውን የድርጅቱ ይዞታ (መርሃ ጥበብ ቅርንጫፍ መ/ቤት) ለንግድ አገልግሎቶች ማለትም ለካፌና ሬስቶራንት፣ ለሱቆች ወዘተ ስራዎች ሲጠቀሙ ለሚችሉ ድርጅቶች ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድር ለማከራየት ይፈልጋል

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Jun 15, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ገነቱ ካሴ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ 1ኛ. አቶ እንግዳ ዘለቀ፣ 2ኛ.

የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሠረት በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ጨረታ የድርጅት 8 ቦታዎችን ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

ዳንኤል ጌታነህ የተመሰከረለት ኦዲት ድርጅት ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አሸናፊ ለሚሆኑ ተጫራቾች በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የንብረት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ (invitation to Bid) ዳንኤል ጌታነህ የተመሰከረለት ኦዲት ድርጅት በመፍረስ ላይ ያለውን

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ MIE Trailer Spare Parts (PR-No. 45998) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OT/13/2018 ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ

በደቡብ ጎንደር ዞን የሀሙሲት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሀሙሲት ከተማ ቀጠና 01 አውራ ጎዳና ላይ ቀጠና 04 ጎህ ት/ት ቤት ላይ፣ ሀሙሲት ፖሊስ ጣቢያ ላይ እንዲሁም ሀሙሲት መዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ያሉ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የባንጃ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Jun 15, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ መሀመድ አሚን  እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ወ/ሮ ወርቅነሽ  አለሙ  መካከል ስላለው  የገንዘብ ክስ

ሸገር ከተማ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ተቋም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ አውቶብስ በግልፅ ጨረታ ግዥ ለመፈፀም በቀን 19/02/2018 ዓ.ም. አዲስ ዘመን ጋዜጣ 85ኛ ዕትም፣ ቁጥር 049 በገፅ 39 ላይ በድጋሚ ታትሞ ጨረታ መውጣቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጅ በቴክኒካል ጉድለት እና በበጀት እጥረት ምክንያት የጨረታ ሰነዱ አለመከፈቱን እየገለጽን፣ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በደ/ኢ/ክ/መንግስት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል