Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ የጋራ መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ሲባ/ህአዲ/ከራጅ/022/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሸለዉ) እና አዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Mar 15, 2026) የሐራጁ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 022/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦታው ስፋት 172 ካ/ሜ የሆነ ቤትና ቦታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ሙሉጌታ ፀሀይ እና የፍ/ባለዕዳ ተስፋዬ ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ለመማር ማስተማሩ የሚውሉ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ፋ/ግ/ን/የስራ ሂደት

Adama Science and Technology University: Purchase of Laser Jet Pro 200 Color M25 in Toner (m)

Government(Jan 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cf740fac-3bd0-4bcc-9378-64cac3b90130/open Lot Information Procurement

Mizan-Tep Procurement of University የስፖርት ትጥቅ ግዥ C

Government(Jan 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5e2ac1d6-8ca9-459b-b3d5-5e2313db91a8/open Lot Information Procurement

Adigrat University Procurement of ለሁለተኛ ግዜ የወጣ ከለር ፕሪንተር ግዥ

Government(Jan 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/63f3208a-1287-40ad-b8f5-47ab8fbd3450/open Lot Information Procurement

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ቢሞ ዞን ዋጫ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በማቺንግ ፈንድ ሞጫ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽህፈት ቤት በዋጫ ከተማ ቀጣና 03 ከዋናው አስፋልት እስከ ዋርካ ወርክሾፍ ያለው 160ሜ የሚሰራውን ኮብልስቶን ማንጠፍ እና ጎርፍ መውረጃ ድች ሥራ እና በዋጫ ከተማ ቀጣና 02 ከዋናው አስፋልት እስከ እላላ እቴ ያለው 150ሜ የሚሰራውን ጎርፍ መውረጃ ድች ሥራ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

The National ID Program Seeks an Enrollment Technical Expert II to Support the Technical Aspects of Enrollment Operations for the Ethiopia Digital ID for Inclusion and Services Project

Ethiopian Herald(Jan 17, 2026) Request for Expression of Interest (Consulting Services Individual Selection) Enrollment Technical Expert II for the National ID

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለወረዳው ሴ/መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸውን ግንባታዎች በግልጽ የጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት (ማሠራት) ይፈልጋል

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ከ/መ/ በካፋ ዞን የገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለገዋታ ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት በተፈቀደለት ካፒታል በጀት በማሻማሎ ቀበሌ አዲስ ከተማ ሞዴል ቅደሜ አንደኛ ትምህርት ቤት የመማሪያ ክፍልና ቢሮ ለማስገንባት በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል