Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኤፍ ደብሊው አች ደብሊው አስመጭ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በፍባለዕዳ እነ ወ/ሮ ራቢያ ሰይድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Feb 14, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ እነ እስቲቭ ዮሐንስ (2 ሰዎች) እና በአፈ/ም ተከሳሽ ወ/ሮ ቤቴልሄም አባቡ መካከል ላለው የአፈጻጸም ክርክር ክስ ጉዳይ በሟች አቶ አባቡ ውብሸት

የመኖሪያ ቤት የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል.

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለኤል ኤላ ጋርመንትና ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ከፍያውን በካፒታል እቃ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ጨርቃ ጨርቅ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው የልብስ ስፌት ማሽነሪዎች በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፡ የኔትወርክ ኬብል Cat 6 እና 2D QR Code Readers/scanner ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1152355c-479c-41d5-9f1a-87726f8e550c/open Lot Information

Animal Health Institute፡ Procurement of Spare Parts

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6349a304-8931-46ea-995b-abbf57ea751a/open Lot Information

በደ/ምዕ/አ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በኡሲቃ ፀበል የሰርቪስ ቤትና የዘበኛ ቤት ግንባታ እና የሸኮ ወረዳ ግብርና አከ/ደ/ጥበቃ ህ/ስራ መጋዘን ግንባታ በግልጽ አወዳድሮ ማስገባት ይፈልጋል

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አጀንዳ፣ የጠረጴዛ ካላንደር እና የእንኳን አደረሳችሁ ካርድ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር ሙሊፋ 43/2018 ዓ.ም በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ማዘጋጃ ቤት ቄራ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 18, 2026) የቄራ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የገፈርሳ ጉጄ

Central Ethiopia, Gurage Zone Gummer Wereda Water Mine and Energy Office Now Invites Wax Sealed Bids from Eligible Bidders for Construction of Abeke Water Supply Project in Gurage Zone, Gummer Woreda Mine and Energy Office.

የኢትዮጵያን ሸ/ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር የማህበሩን የ2015 በጀት ዓመት መነሻ በማድረግ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የኦዲት ስራ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 18, 2026) ሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- ኢ/ሸ/ኃ/የተ/የህ/ስ/ማ/22113/18/ዓ.ም የኢትዮጵያን ሸ/ኃላ/የተ/የህ/ስ/ማህበር የማህበሩን የ2015 በጀት ዓመት መነሻ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የእንስሳት ዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን እና የዓሳ መኖ ህጋዊ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን ያመረተውን ምርት ብጣሪዎች (የተለያየ ደረጃ ያላቸውን) እና ያገለገለ ፒፒ ባግ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ም-04/2018 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን