Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች
የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1
በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e7f5360d-fabd-4a9c-98d7-85c7854b6bd2/open Invitation to Bid Procurement of Car Maintenance (የከባድ መኪና የገራዥ አገልግሎት ግዥ) Procurement
Lemi Kura Sub City Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Maintenance
Be’kur(Feb 09, 2026) ለመጀመሪያና ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1∙የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለአራተኛ ጊዜ፣ ሎት2∙የመኪና ጎማና መለዋወጫ
በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Addis Ababa Science and Technology University: Procurement Of Electric Materials and Maintenance Tools
Government(Nov 20, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a4086332-ad73-4db8-9c26-15c47bf60b31/open Reference
African Leadership Excellence Academy: Procurement of Cleaning Service
Government(Nov 20, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1f0fe66d-a5dd-435f-ab83-265fd4ec80ba/open Reference
በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ እቃዎችን በሐራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልፅ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት
Mettu University: Procurement of Sanitary Items
Government(Nov 20, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a31a706f-1c39-42cb-ac27-16b573680477/open Reference
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር07/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ ሪጅን በባሌ ጎባ ዕቃ ግምጃ ቤት የሚገኙትን ባዶ በርሜሎችን፣ የተሽከርካሪ ጎማዎችን እና የተለያዩ ዓይነት ብረታ ብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ባ/ሮ/ሪ/ግጨ-01/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሌ ሮቤ
አክሲዮኖችን በጨረታ ለመሸጥ የወጣ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። አክሲዮኖችን በጨረታ ለመሸጥ የወጣ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች፣ ለወረዳ እና ከተማ አስተዳደር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ጎማ፣ ለካሜራ አገልግሎት የሚውል ተዛማጅ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ