Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ08/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/033/ ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (May 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f7e98185-a2ee-4607-9b4a-be6965ff22fd/open Reference Number: WU-NCB-G-0037-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid-Re-bid Lot Reference: TCC-NCB-G-0006-VSPE-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለበት አቶ መሳይ ታደሰ እና የፍ ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ምኞት ጠና ጋሻው

CAAP Invites Bids for the Construction of 3 Water Catchment Ponds and 3 Water Diversion Weirs/dykes in Harshin, Mula, and Erer Woredas, Somali Region, Ethiopia.

Addis Zemen (Apr 24, 2026) National Invitation to Tender Ref No.: CAAP/JIJIGA/4/2026/ITT/0006 For Construction of water catchment Ponds and Dykes

ETHIOPIAN ROADS ADMINISTRATION: AMENDMENT TO NOTICE OF INVITATION FOR BID

Ethiopian Herald (Apr 24, 2026) AMENDMENT TO NOTICE OF INVITATION FOR BID This advertisement is to notify an amendment of

የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል  Ultrasound-General purpose,

የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ለወረር ግብርና ምርምር ማዕከል ለ2018 በጀት ዓመት የሚውሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢግምኢ ግብጨ 01/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ለወረር ግብርና ምርምር ማዕከል

የደብረብርሃን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የአጥር ሥራ፣ አደገኛ ቆሻሻ ማስወገጃ እድሳት፣ ኢንሲነሬተር ጥገና እና የምግብ ማብሰያ ብሎክ እድሳት ስራ ለማስገንባት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት መደበኛ የፍ/ር ችሎት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) የመኖሪያ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሾች እነ አቶ ወ/አረጋይ ፉጄ 2ኛ ወ/ሮ አረዱ ክብሩ እና

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የኤሌክትሪክ መኪናዎች ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 14/2018 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለቂርቆስ ከ/ከተማ አስተዳደር

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተለያዩ የህትመት ውጤቶችን እና ለምርጫ ሚውሉ ሚስጥራዊ ሰነዶችን ሚስጥራዊነታቸውን በጠበቀ መልኩ ፈጭተው መልሰው ጥቅም ላይ ለሚያውሉ የሃገር ውስጥ ፋብሪካዎች በሽያጭ በማስተላለፍ ለማስወገድ ይፈልጋል