Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ
በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ በሎት 1 ፡– ፎቶና ቪዲዮ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ፎቶና ቪዲዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ሀርድ ዲስክ፣ የላፕቶፕ ቦርሳ፣ UTP- Cable 305 M፣ RJ 45 With Jacket እና D-Link 8 Port በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) የዱቤ ህክምና የአገልገሎት ግዥ ለመፈጸም በድጋሜ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ 9B 2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት በድጋሜ ለሁለተኛ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዱቤ የሕክምና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች እና ተሸከርካሪ ጎማ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECC‐JBO/02/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ
በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ጎማዎች ባሉበት ሁኔታና በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የዲዝል ጀኔሬቴር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ቲክስ ኮንስትራክሽን እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አረብ ኮንስትራክሽን መካከል ባለው የፍርድ አፈጻጸም
The Global Alliance for Improved Nutrition (GAIN) Requests Proposals for the Translation of Ethiopian Food Systems Training Manuals from English Into Afaan Oromo.
2merkato.com (Apr 24, 2026) REQUEST FOR PROPOSALS TRANSLATION OF ETHIOPIA’S FOOD SYSTEMS TRAINING MANUALS INTO THE AFAAN OROMO LANGUAGE About
The Global Alliance for Improved Nutrition (GAIN) Requests Proposals for the Translation of Ethiopian Food Systems Training Manuals from English Into the Afar Language.
2merkato.com (Apr 24, 2026) REQUEST FOR PROPOSALS TRANSLATION OF ETHIOPIA’S FOOD SYSTEMS TRAINING MANUALS INTO THE AFAR LANGUAGE About gain
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለኮቾሬ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት እና ለፍ/ገነት ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2018
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ኢፕድ 018/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018
Becho-Woliso Farmers’ Cooperative Union Invites Sealed Bids for the Supply of P.P RAFFIA GRADE/Poly Propylene.
Addis Zemen (Apr 24, 2026) Invitation for Bid Becho-Woliso Farmers’ Cooperative Union invites sealed bid from supplier to supply P.P
የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) መኪና ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ለየሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት በኢትዮጵያ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በምዝገባ
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ 1. የተቋሙ ስም ፡– ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 007/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት