Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲከስ፣ ተሸከርካሪ መለዋወጫ፣ አዳዲስ አልባሳት እና ክር (Thread) በግልፅ ጨረታ እንዲሁም የተሸከርካሪ መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና 15 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ቁጥር 32/2017 እና ሃራጅ ቁጥር 17/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲከስ፣ ተሸከርካሪ መለዋወጫ፣ አዳዲስ አልባሳት እና
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2025) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎችሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2017 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤ የሞባይል
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የቪዲዮ ካሜራ ግዥ ለመፈፀም በታቀደው መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 07, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የቪዲዮ ካሜራ ግዥ ለመፈፀም በታቀደው መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች
Continue Reading የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የቪዲዮ ካሜራ ግዥ ለመፈፀም በታቀደው መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ