Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Fortune (May 10, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive Bid (Re-bid) Commercial Bank of Ethiopia, invites interested and qualified bidders/suppliers for the purchase of the following goods

Commercial Bank of Ethiopia, Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers for the Purchase of Different Goods/service.

Reporter (May 10, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Reporter (May 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 017/2018 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች

ሲንቄ ባንክ ባጃጅ እና መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ08/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Environmental Protection Authority: Lot 9 – Procurement of የመኪና ጎማ (ለኤሌክትሪክ መኪና)

Government (Sep 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4cfcd7d8-c83d-414c-8b2e-2633eba8d899/open Lot Information

ገሊላ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 03, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ገሊላ ቅድመ አንደኛ ፤አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በአዲስ ከተማ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት መጠቀሚያ የሚሆን በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ለአንድ አመት ውል በማስገባት በኪራይ አገልግሎት መጠቀም ይፈልጋል

የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ትዝታ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ ዳግም ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/UF/114/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈፀም

Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Dhaabbatni Bosonaafi Bineensa Bosonaa Oromiyaa Waajjirri Damee Harargee Bosona Bargamoo Dhaabbii Distiriiktii Dindin, Jallo Muktar Hadas, Jaarsoo Gursuumiifi Gaara Mullataatti Argamu Caalbaasii Ifa Taheen Waldorgomsiisee Gurguruu Barbaada

የአዲስ አበባ ቁጥር 2 የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር ግ/ጨ/ /01/2019 ዓ/ም የአዲስ አበባ ቁጥር 2 የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት

በሸገር ከተማ በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በገላን ወረዳ አስተዳደር ስር ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የቢሮ ፈርኒቸር እቃዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የፅዳትና አላቂ የቢሮ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Invites Sealed Bids from Reputed Consultancy Organizations for the Formulation and Implementation of an Integrated Enterprise Resource Planning (ERP) System and IT Solution.