Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 18, 2026) INVITATION TO BID Ethiopian Deposit Insurance Fund invites interested bidders for the supply of the following item. Lot No. Item Description Bid Reference No. Bid Closing date & time Bid

Ethiopian Deposit Insurance Fund Invites Bids for the Supply of an Electric Vehicle

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና ሎት 2 የህንጻ

የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች

የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦንጋ እጽዋት ዘር ጥራት ቁጥጥርና ምርመራ ማዕከል በ2018 በጀት አመት ተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ፣ ደንብ ልብስና የደብል ካፕ ፎርድ መኪና እና የሎንግ ቤዝ መኪና ጎማ እንዲሁም ለላብራቶሪ አገልግሎት የሚውል የውሃ ፓምፕ እድሳትና ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀምና ማስጠገን ይፈልጋል

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ ለባህር ዳር ዙሪያ ክላስተር ፕሮጀክቶች፣ ለደብረ ታቦር ጥገና ጽ/ቤት እና ለክላስተር ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ: የፉርኖ ዳቦ ዱቄት እና ተያያዥ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ce4d60f4-daa1-4c29-aae1-94b952f3b9d1/open Reference

Ethiopian Diaspora Service: Procurement of Five Star (5*) Hotel Service in Addis Ababa

Government(Nov 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9a82bd66-d685-4e3c-9eb7-77d3f94996a5/open Reference

Ethiopian Diaspora Service፡ Procurement of Computer Equipments

Government(Nov 24, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6e1952d0-d7d3-4a54-8e3b-21e4c84026f3/open Reference

የአዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች እና ግብዓቶች፣ የመስተንግዶ ዕቃዎች እና የተሽከርካሪ ንፅህና መጠበቂያ ግብዓቶች መግዛት ይፈልጋል

የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች አያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የሐዋሳ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

Pharo Foundation Wants to Pre-qualify and Create a Database of Registered Suppliers and Service Providers (individuals or Firms) Who Can Provide Various Goods and Services to Support the Pharo Foundation’s Projects in Ethiopia (specifically in the BGRS-Assosa Zone)

280 ካሬ ሜትር ውስጥ ያለ መኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ አስቴር ዘለቀ እና በአፈጻጸም