Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ፣ የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሶዶ ዲስትሪክት 02/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 11, 2026) ለሁለተኛና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. ሰርገኛ ጤፍ ብዛት ሶሰት ሺህ ለሶሰተኛ ጊዜ

መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 11, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የተለያየ መጠን ያላቸው BUTTWELDING HDPE

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ ቅርስ አስተዳደር ጽ/ቤት ከፌዴራል ቅርስ ባለስልጣን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በይርጋ

በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Wollo University: Procurement of Vacuum Cleaner

Government (May 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ffc94a5f-e935-4a9c-904b-d31f0608e412/open Lot Information

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር

PAD Would Like to Invite Qualified and Interested Potential Bidders Invitation to Tender For Various Rehabilitation and Construction Works in IDP Camps Located in Debre Birhan (North Shoa, Amhara Region), Kalu, Kutaber, Tahleder, Habru Jara, Mekanselam and Mekdela (South Wollo, Amhara Region) and  Raya Kobo(North Wollo Amhara Region).

አማራ ባንክ አ.ማ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 03, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ማስተካከያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ግንቦት

ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 016/2018 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ ሰነዱ ላይ በቀረበው መስፈረት መሰረት መኪናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 03, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ ሰነዱ ላይ

Waliya Capital Goods Finance Business Share Company (WCGFB) is Intended to Procure Variety Garment Machines and Wood Working Machineries.

Addis Zemen (May 03, 2026) INVITATION TO BID TENDER NO. WCGFB-LCB-44/2018 E.C Waliya Capital Goods Finance Business Share Company (WCGFB)

ብርሃን ባንክ አ.ማ. 20 KVA ያገለገሉ ‘PERKINS’ ‘AKSA’ ‘CGM’ እና ‘LISTER’ ጀነሬተሮችን ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026) ያገለገሉ ጀነሬተሮች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ/ሎ-10/18 ብርሃን ባንክ አ.ማ. ታዳሽ የሃይል ምንጭ አማራጮችን የመጠቀም

ወጋገን ባንክ አ.ማ. የንግድ ህንጻ (B+G+6+ ቴራስ) በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026) ወጋገን  ባንክ አ.ማ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 022/2018 ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር