Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur (Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ ለሰጣቸው ብድር በዋስትና የያዘውና በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተጠቀሰው መኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን ሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 10/2018 ባሉበት
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን ሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 10/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ወዲ/106/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ዳሸን ባንክ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Mar 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፈዲላ ጀማል እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሬድዋን ላሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/124219 ሰኔ
የቦታው ስፋት 65 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 07, 2026) ሁለተኛ ዙር የሀራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ከወ/ሪት ጽዮን ጌታቸው ባልተከፈለ ዕዳ ምክንያት
የቤትና ቦታ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ – 1. አቶ ዮናስ ግርማይ ዉብነህ 2. አቶ መርሃዊ ለገሰ መብራህቱ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ተገጣጣሚ መቀመጫ ወንበር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለቀቤና ልዩ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለታጠቅ እና ለሙገር ጥበቃ፣ ፅዳት፣ መስተንግዶ የጉልበት እና ለተለያዩ ሥራዎች የሰው ሀይል የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 07, 2026) የሀገር ውስጥ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/10/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለታጠቅ እና ለሙገር ጥበቃ
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መሥሪያ ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኘውን አዲስ ዋየር መሽ (Wire Mesh) እና ድራም ስክሩበር መለዋወጫ (drum Scrubber Spare Parts) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 07, 2026) የሀገር ውስጥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቁፕር– EMC/OT/NCB/02/2018 የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መሥሪያ ቤት
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓም በመደበኛ ካፒታል በጀት የተቀናጀ የመረጃ ስርዓት ለመፍጠር ሁለት አዳዲስ የሶፍትዌር ሲስተም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 07, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 010 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓም በመደበኛ ካፒታል በጀት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ መሀመድ ሰንዴው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders to this National Competitive Bid (NCB) for the Construction of Kombolcha Store and Related Works.
Ethiopian Herald (Jun 07, 2026) FLOATING DATE: AS OF JUNE 08, 2026. Requirements RFQ 4269162-3: Ethio telecom invites all interested
የቦታው ስፋት 816 ካ.ሜ. ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍባለመብት እነ መኑር በደዊ (3 ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ እነ አብዱረዛቅ ሱልጣን (2ሰዎች)