Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የዱቄት ወተት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2025) ድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሶዶ ዲስትሪክት 06/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የዱቄት ወተት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2025) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-38/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ መዋቢያና የንፅህና

በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የኢኖቬሽንና ቴከኖሎጂ ቢሮ ነባር መረጃ ማዕከል አቅም ማሳደግ (DATA CENTER UPGRADING)፣ ማዕከሉን ለማሳደግ የሚውሉ እቃዎችን የማቅረብ፣ የኢንስታሌሽን ማይግሬሽንና ኮንፊገሬሽን ስራዎችን መፈፀም ጨምሮ 2ኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በካፒታል በጀት ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2025) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር– አብክመ/ኢቴቢ/ግ/ጨ/05/2017 በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የኢኖቬሽንና ቴከኖሎጂ ቢሮ የመረጃ ማዕከል – አቅም ማሳደግ (DATA CENTER UPGRADING)

በጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫ ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ ያገለገሉ የመንግስት ንብረቶች ማለትም የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ፣ ብረታ ብረቶች፣ ከአልሙኒየም የተሰሩ የመኪና መለዋጫ ዕቃዎች፣ የመኪና ባትሪ፣ የመኪና መስታወት፣ አሞርዝራተር እና ሌሎችንም ዕቃዎች በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2025) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ መመሪያ (የጨረታ ሰነድ ቁጥር ግ1/2017) በጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫ ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ ያገለገሉ የመንግስት ንብረቶች ማለትም የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ብረታ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች