Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎችና ብረታ ብረቶች እንዲሁም የተለያዩ መጠን ያላቸው የተሽከርካሪ ጎማዎች በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2025) የግልጽ ጨረታ መመሪያ (የጨረታ ሰነድ ቁጥር ግ2/2017) በጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ ያገለገሉ የመንግስት ንብረቶችን ማለትም የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎችና ብረታ ብረቶች እንዲሁም

የሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአሰልጣኞች መጸዳጃ ቤትና የሠልጣኞች መጸዳጃ ቤት ቀሪ ሥራ ለማሠራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የስራ/ከ/ኢ/ል/ቢ የሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት በተቋሙ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሊያሰራ ላቀደው  የአሰልጣኞች መጸዳጃ ቤትና

Ministry of Revenue Invites Eligible Bidders for the Procurement of 4 Star Hotel Service

Government (Apr 08, 2025) Invitation to Bid Lot 2: 4 Star Hotel Service at Addis Ababa City Procurement Reference No: MoR-NCB-NC-0075-2017-BID-Re-bidProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቢሮ ምልከቶች፣ አቅጣጫ ጠቋሚዎችና የብራንድ ህትመቶች በድጋሚ የወጣ በሃገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-NCB 005/2017 የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቢሮ ምልከቶች፣ አቅጣጫ ጠቋሚዎችና የብራንድ ህትመቶች በድጋሚ የወጣ በሃገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች