Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Mar 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3a493d7f-be39-43ca-919b-3642137fd832/open Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0083-2018-PUR Object of Procurement: ሎት 74- በድጋሚ

BONGA UNIVERSITY፡ ሎት 74- በድጋሚ የወጣ የግንባታ ጠጠር 02 ግዥ

Addis Zemen (Mar 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 15/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው መነፅር (የእይታ መሳሪያ፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የኤሌክትሮኒክስ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 18, 2026) የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ የፍኖተ ሰላም ግብርና ፅ/ቤት እድሳትን በአማራ ክልል በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋም ግንባታ ፈንድ ጽ/ቤት በጀት ለማሰራት በግንባታ

በአብክመ ግብርና ቢሮ የፍኖተ ሰላም ግብርና ፅ/ቤት እድሳትን በአማራ ክልል በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋም ግንባታ ፈንድ ጽ/ቤት በጀት ለማሰራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃGC-5/BC-5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 18, 2026)  የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ የዋናው ቢሮ ኃላፊ ቢሮ ኢንተርየር ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን

በአብክመ ግብርና ቢሮ የዋናው ቢሮ ኃላፊ ቢሮ ኢንተርየር ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ፊኒሽ ሞንዲያል የ 2025 G.C በጀት አመት ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ፊኒሸ ሞንዲያል መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ የሐገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች

The Embassy of the United States of America in Addis Ababa, Ethiopia, Invites All Eligible Bidders to Submit Proposals for Group Life Insurance Services

Reporter(Jan 18, 2026) U.S. EMBASSY, ADDIS ABABA INVITATION TO BID The Embassy of the United States of America in Addis

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ስኳር፣ የበለፀገ ፈሳሽ የሱፍ ዘይት እና ፓስታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት የሸቀጥ ግዥ ጨረታ (ቁጥር 004/2018) ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች

የጅማ ዩኒቨርሲቲ አሊንስ አዲስ አበባ ካምፓስ (ካሳንቺስ) ህንፃ ውስጥ ለሚገኙ ተማሪዎች፣ መምህራን፣ ሰራተኞች እና ለውጪ እንግዶች የካፌና ሬስቶራንት አገልግሎት የሚሰጥ ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) የግልፅ ጨረታ ሰነድ ሽያጭ ማስታወቂያ የጅማ ዩኒቨርሲቲ አሊንስ አዲስ አበባ ካምፓስ (ካሳንቺስ) ህንፃ ውስጥ ለሚገኙ ተማሪዎች፣ መምህራን፣

International Medical Corps Would Like To Notify A Bid Cancellation

Reporter(Jan 18, 2026) ADVERTISEMENTCANCELLATION NOTICE International Medical Corps-Ethiopia Mission hereby informs all interested parties that the advertisement for “Assessing Feasibility

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ: ለአገልግሎት የሚውል አንድ ሰፊ ክፍል የአልሙኒየም ፓርትሽን ስራ መስታወት ገጠማ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/318005a4-bfb0-427a-9f2a-da8ce3a4f4e9/open Lot Information Procurement

ብርሃን ባንክ አ.ማ በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የተተኩ አስራ ዘጠኝ አውቶሞቢል ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ/ሎ/መ-08/18 ብርሃን ባንክ አ.ማ ነዳጅ የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎችን በኤሌክትሪክ  ተሽከርከሪዎች የተመካት

WaterAid Ethiopia Would Like to Issue a Correction Notice on the Tittle

Reporter(Jan 18, 2026) Correction Notice WaterAid Ethiopia would like to inform all interested bidders and the general public that the

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ሊያሰራ ላቀደው የቢሮ የግንባታ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የቢሮ ግንባታየጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት ሊያሰራ ላቀደው የቢሮ የግንባታ