Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የአሉሚኒየም ፍሬምና መስታወት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር
የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር ላይ ያሉ የአሉሚኒየም ፍሬሞችን ከነመስታወታቸው አስነቅሎ መሸጥ ይፈልጋል
Government (Apr 20, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “LINK” Invitation to Bid የግንባታ እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0864-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: የግንባታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 20, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/959934e1-fc0e-48fd-99a7-a9b89973db4c/open Invitation to Bid Procurement of Office Equipment Procurement Reference No: BU-NCB-G-0047-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market
Bonga University: Procurement of Office Equipment
Addis Zemen (Apr 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለሙበት ብሩክ ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ ጌታነህ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 105401 በ4/07/2017 ዓ.ም
የይዞታው ስፋት 150 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Mana Murti Aanaa Barrak Mana Viillaa Abbaa Qorqorroo Ballee 100 Fi Sarviisii Gurguruu Barbadaa
Kallacha Oromiyaa (Mar 12, 2026) Beeksisa Caalbaasii R/Himattuun Aadde, Masarat Gazahany fi R/himatamaan Obbo Wandaasaa Ballaxaa isin jidduu falmii raawwii
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለግብርና ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል ፖሊተን ቲዩብ እና የጋዎን ሽቦ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ላሉት ፖሊስ ጣቢያዎች በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር BPM 0003/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ
ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር 001/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ማስታወቂያ
Yedebub Nigat (Mar 14, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ በወ/ሮ ዓይናለም ከበደ እና በአፈ/ም ተከሳሽ በአቶ ዮሴፍ
National Bank of Ethiopia Would Like To Notify Amendment of Bid Submission
Reporter (Mar 15, 2026), The Reporter (Mar 14, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (REOI) Country: Ethiopia Program: Rural Financial
አቃ/ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች እና ትራንስፖርት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያግዥ መለያ ቁጥር 03/18 ሎት-1 የደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበረያ ብር 1000(አንድ ሺህብር) ሎት-2 ቋሚ
የዲላ ትምህርት ኮሌጅ የተዘጋጁ የደንብ ልብሶችና ጫማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 ሀ/ የተዘጋጁ የደንብ ልብሶችን ማለትም 1, የተዘጋጁ የደንብ ልብሶችና ጫማዎችን በጨረታ
የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የቡታጅራ ከተማ አቱ ጤና ጣቢያ ለማስገንባት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 003/2018ዓ.ም የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት የቡታጅራ ከተማ አቱ ጤና