Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዛቸውንናበሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ.(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ.) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 018/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
አሐዱ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ
እናት ባንክ አ.ማ. መጋዘን ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር የአንድ ወለል የማጠናቀቂያ ስራ (4th Floor)አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቢ.ኤም የቤት ግንባታ እና ኪራይ አክሲዮን ማሕበር በመርካቶ አካባቢ
በምዕ/ሐረርጌ ዞን የሸነን ዱጎ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የቢሮ መገልገያ እቃዎች ማለትም የኤሌክትሮኒክስ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የደንብ ልብስ እንዲሁም የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ሐረርጌ ዞን የሸነን ዱጎ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የቢሮ መገልገያ እቃዎች ማለትም
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ቋሚ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የህትመት አገልግሎት፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የዲኮር አገልግሎት እና የካፌ መስተንግዶ 1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ቋሚ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በ2019 በጀት አመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች አገልግሎት መስፈርቱን የሚያሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 07, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/1030/2018 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 14 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2019
የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የኮምቦልቻ ወረዳ ፍርድ ቤት ለስራ የሚውሉ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ሐረርጌ ዞን የኮምቦልቻ ወረዳ ፍርድ ቤት ለስራ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ
Ethiopian Electric Power (EEP) Would Like to Sale Metal Equipment, Including Steel Plates, Round Bars, and Pipes, Located at the Koka Hydropower Plant Site.
Ethiopian Herald (Aug 07, 2026) INVITATION TO INTERNATIONAL COMPETETIVE BID NOTICE FOR THE SALE OF METAL EQUIPMENTS Reference Number: EEP/DS/01/2018
The Central Ethiopia Regional State Health Bureau Invites Sealed Bids for the Remaining Construction Work of Ansho Primary Hospital Located in Hadiya Zone, Duna Woreda.
Addis Zemen (Aug 07, 2026) INVITATION FOR BIDS (NCB) 1. CENTRAL ETHIOPIA REGIONAL STATE HEALTH BUREAU, Werabe, Ethiopia invites sealed
የቦታው ስፋት 91 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሀረጓ መንግስቱ እና የፍ/ባለዕዳ የአቶ ፀጋዬ ሙለታ ወራሾች እነ ወ/ሪት ብርሀኔ
የሐረሪ ሕ/ክ/መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን ለአባሎች የደንብ ልብስ እና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 07, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ ሕ/ክ/መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን ለአባሎች የደንብ ልብስ እና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት