Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Apr 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ተሸከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ማንኛዉም ተጫራች ሐራጁ
አዲስ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታቸውን ካልተወጡ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ንስር ማይክሮ ኢንስቲትየሽን ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ኢፌድሪ ጉምሩክ ኮሚሽን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር
ድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ የስጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ማረሚያ አውጥቷል
የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ማረሚያ አውጥቷል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Mar 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት የደብረማርቆስ ምድብ ችሎት መኖሪያ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ 1. አየሁአለም ይስማው 2. ማርታ ታደሰ 3. ህይወት ታደሰ አፈ/ተከሳሽ 1. አበበ ታደሰ 2.
በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቭዥን ድርጅት የቦንጋ ቅ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ የሶላር አቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) በድጋሚ የወጣ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቭዥን ድርጅት የቦንጋ ቅ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 15, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 27/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ
የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 15, 2026) የኢትዮጵያ መንግሥትየግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ 1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 999 2.
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Mar 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 13/2018 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ
Addis Ababa University፡ Procurement of Spare Parts
Government (Mar 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fb8092a7-30c0-440c-8dca-25e27e278880/open Lot Information
Ministry of Urban and Infrastructure፡ Procurement of Tire
Government (Mar 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f8a92bd7-3384-44a5-b740-f56e79df655f/open Lot Information