Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አዲስ ላስገነባው የሥልጠና ማዕከል አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Apr 09, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/23/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አዲስ ላስገነባው የሥልጠና ማዕከል አገልግሎት ላይ የሚውሉ፡- ሎት 1፦ High-Definition video conferencing system supply, installation, training &

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተተውና የተወረሱ ዕቃዎችን በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 09, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተተውና የተወረሱ ዕቃዎችን በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ/11/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጉ የሰራተኞች የደንብ ልብስ /ብትን ጨርቆች/፣ የተዘጋጁ ሸሚዞች፣ የወንድና የሴት ቆዳ ጫማ፣ የወንድ የፕላስቲክ ቦት ጫማ እና ልዩ ልዩ አልባሳት፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ቱልስ፣ ቧንቧና መገጣጠሚያ፣ ፓምፕና ጀኔሬተር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በምዕ/ጐ/ዞን የዳሞት ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የ5 ዓመት ስትራቴጅክ ፕላን ማስጠናት ይፈልጋል ስለሆነም የአምስት ዓመት እስትራቴጅክ ፕላን ለማስጠናት በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ማወዳደር ይፈልጋል

Be’kur (Apr 07, 2025) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጐ/ዞን የዳሞት ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የ5 ዓመት ስትራቴጅክ ፕላን ማስጠናት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የአምስት ዓመት እስትራቴጅክ ፕላን ለማስጠናት በግልጽ ጨረታ አውጥቶ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች