Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90፣216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (May 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተሙ የተበደሩትን ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የንግድ ድርጅት እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያአዲስና በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር 012/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማዎች የቪ8 ተሸከርካሪ ዕቃ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 021/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ

አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የነባሩ ሕንፃ 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ ሥራ ክፍል ወለል በኢፖክሲ የወለል ንጣፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/19 ድርጅታችን ዋናው መሥሪያ ቤት የነባሩ ሕንፃ 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ

የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማዉ መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒከስ እቃዎችን ለመግዛት በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎች እና ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 20, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር 0T/03/2019 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች እና ኬሚካሎችን በግልጽ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት እስከ 1,500 ኪ.ግ የመጫን አቅም ያለው በኤሌክትሪክ የሚሰራ የእቃ ማጓጓዣ ጋሪ (Electric Pallet Truck) ግዥ እና የወረቀት መፍጫ ማሽን (Paper Shredder) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት ማይልድ ስቲል እና ዊር ሪዚስታንት ፕሌት (Different Types of Mild Steel and Wear Resistant Plate) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 20, 2026) የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/04/2019 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት

Gada Special Economic Zone Development Corporation (GSEZ-DC) Invites Eligible Certified Audit Firms for the Provision of External Audit Services

Addis Zemen (Oct 20, 2026) INVITATION TO BIDOROMIA REGIONAL STATE GOVERNMENTGADA SPECIAL ECONOMIC ZONE DEVELOPMENT CORPORATION (GSEZ-DC) 290+01Procurement Ref No:

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ዕቃዎች/ስራዎች/አገልገሎቶች ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድር መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (Oct 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ገ/ጨ/007/2019 ፀደይ ባንክ አ.ማ. ከስር የተዘረዘሩትን ዕቃዎች/ስራዎች/አገልገሎቶች ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለፖሊስ ኮሚሽን የተለያዩ ክፍሎች እና ቢሮዎች አገልግሎት የሚወል የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎች ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለፖሊስ ኮሚሽን የተለያዩ ክፍሎች እና ቢሮዎች

Ambo University፡ Procurement of Electronics Equipment

Government (Oct 20, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d2c3fa07-f580-4241-a0ef-e8192aceaa50/open Lot Information Procurement Reference