Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Apr 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2c907d28-2209-4bb1-ae7f-d30527b1f804/open Reference Number: DRMC-NCB-G-0044-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: sant.****** Procurement Information Procurement Type:

Ethiopian Disaster Risk Management Commission Procurement of Sanitary Materials

Bekur (Apr 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ ቁ የተበዳሪ ስም

ፀደይ ባንክ አ/ማ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የ2018/2019 ምርት ዘመን ለሁለተኛ ጊዜ ሎት 1. 5000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ ሎት 2. 5000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ የወጣ

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ ነጭ በቆሎ እና ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 626/2001 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሀራጅ ሽያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የፋ/አሰ/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን አላቂ እቃዎች፣ የእንስሳት ህክምና ቁሳቁስ እና መድሀኒት፣ የህትመት ስራዎች፣ የተሽከርካሪ ኪራይ፣ የጋራጅ ተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት እንዲሁም ልዩ ልዩ አገልገሎቶችን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የኮከበጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥ እና ንብረት አስተዳድር ድጋፍ የስራ ሂደት ለ2019 ዓ.ም. ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውል ግበዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለ2019 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውል የተፈጨ ቤይዝ ኮርስ ጠጠር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመአ/ሻሸ/010/2019 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለ2019 በጀት ዓመት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ-04/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ እንስሳትና አሳ ሀብት ልማት ተ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እንስሳት መድሃኒት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የእሣት ማጥፊያ መሣሪያዎች ፍተሻና ሙሌት አገልግሎት በገልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል ገብቶ ማሠራት መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የሀገር ውስጥ ገስጽ ጨረታ ቀጥር ሙሲፋ/23/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የእሣት

Ministry of Water and Energy Would Like to Notify Bid Amendment for RFB Reference No.: ET-MOWE – PIT-562727-CW-RFB

Ethiopian Herald (Sep 02, 2026) AMENDMENT TO Request for BidsSmall Works(One-Envelope Bidding Process) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia

Médecins Sans Frontières Holland (MSF-Holland) Invites Sealed Bids from Qualified Contractors (Category GC/BC-6 and Above) for the Construction of the Karmardha Hospital Waste Zone Located in Jigjiga, Somali National Regional State.

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት የቁም ደን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 02, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት በምዕ/ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ወረዳ