Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ca1ae9b3-9a24-4a59-afa2-914b4325ed9d/open Reference Number: AASTU-NCB-G-0052-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: AASTU/NCB/G/26/BID/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Addis Ababa Science and Technology University: Procurements of Certified Reference Materials
Addis Zemen(Feb 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ዘውዱ ደሳለኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ታዬ ደሳለኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/182592
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት የአበባ ማጓጓዣ እና የተለያዩ ግብአቶችን ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ/ የአገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ
ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን እያመረተ የሚገኘውን አበባ በሚጭኑ ኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት መኪኖች ከወንጀጣ ባህር ዳር አዲስ አበባ የሚያጓጉዝ ድርጅትን በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ 14/06/2018 ዓ/ም
በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የሜንቴናንስ የዳቦ ማሽን መለዋወጫ እና አላቂ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ፡– የሜንቴናንስ መምሪያ 02/2018 E.C በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና
ዮሃም ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር፣ የ3ኛ ደረጃ ተቋራጭ ወደ ሁለት አስርት ዓመታት የሚጠጋ የሥራ ታሪክ በውሃ ሥራዎች ላይ ያተኮረ፣ እንደ ሙሉ የድርጅት አካል ለሽያጭ ቀርቧል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የድርጅት ሽያጭ ማስታወቂያ ዮሃም ኮንስትራክሽን
የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት የመኖርያ ቤት ጨረታ አውጥቷል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ እነ ዶ/ር ፍቅሩ ገበየሁ (4ሰዎች) እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ፖስተር
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ተቋሙ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን
የአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የስፖርት ምክር ቤት የ2016-2017 ዓ/ም የሂሳብ ሰነድ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የግልጽ ጨረታ የአዲስ አበባ
የኮልፌ ቀራኒዮ ቁጥር 1 የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የህ/ ስራ ማህበር የነዋሪዎች የመኖሪያ ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት የቤት እድሳት ሥራ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) የህንፃ እድሳት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቀራኒዮ ቁጥር 1 የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ኃ/የተ/የህ/ ስራ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የግዥ ቡድን ለመ/ቀ/ገ/ወ/ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በመደበኛ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን