Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 10, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ 09/08/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብዛታቸው 12 የሚሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 10, 2025) በድጋሚ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡-AAU/NCB/pd/05/2017/25 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ 1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከላይ የተጠቀሰውን ብዛታቸው 12 የሚሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
Continue Reading አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብዛታቸው 12 የሚሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለብድሩ በዋስትናነት ወይም በማስያዣነት የተያዘውን 200 ካ.ሜ የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Be’kur (Apr 07, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90
የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ Butt Fusion Welding Machine from 63mm up to 250mm and 160mm up to 400mm እና የተሸከርካሪ መኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur (Apr 07, 2025) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ Lott 1 butt fusion welding machine
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ