Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና ሎት 2 የህንጻ

የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች

የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ወጋገን ባንከ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የቤንች ማጅ አንድነት ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ከርከር ጉዳይ

የደቡብ ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክል መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የውስጥ ማስዋብ የማጠናቀቂያ ሥራዎች/ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት/መግዛት ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ከዚህ በታች በቀረበው መሠረት፣ የውስጥ ማስዋብ የማጠናቀቂያ ሥራዎች/ዕቃዎች፣ በጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. G+3 መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ

የገነተ ኢየሱስ መረዳጃ ዕድር ያስገነባው ሕንጻ የአገልግሎት ቅናሽ /Depreciation Cost/ ለማስላት እንዲረዳ የሕንጻው የዋጋ ግምት /Asset Valuation/ ማሠራት ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– ገኢመህ/75/07/2018 የገነተ ኢየሱስ መረዳጃ ዕድር ያስገነባው ሕንጻ የአገልግሎት ቅናሽ /Depreciation cost/ ለማስላት እንዲረዳ

Wegagen Bank S.C Invites Eligible Bidders for the Procurement of Bank Formats and QR Code Holders.

Reporter (May 17, 2026) Invitation for National Competitive BidBid No. WB/SCM/017/26 Wegagen Bank S.C invites Sealed Bids from Eligible &

COOPI – Cooperazione Internazionale is Seeking a Qualified Service Provider to Conduct Three (3) Geophysical Investigations Using Vertical Electrical Sounding (VES) Techniques in the Chifra Woreda, Afar Region.

ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ. በድርጅቱ ውስጥ ተከማችተዉ የሚገኙ ልዩ ልዩ ባዶ የፕላስቲክ በርሚሎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቅያ ኢስት አፍሪካን ላየን ብራንድስ ማኑፋክቸሪንግስ አ.ማ በድርጅቱ ውስጥ ተከማችተዉ የሚገኙ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ልዩ

አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ በአዲስ አበባ ከተማ አራት ኪሎ አካባቢ የሚገኘውን የቢ+2 ጂ+4 ህንፃ የሳኒተሪ ስራዎችን ስራ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) አማራ ልማት ማሕበር የሳኒተሪ ስራዎችን ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ የክልሉን ህዝብና ልማት

Development Expertise Center (DEC) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Eucalyptus Poles to Construct Upgradable Emergency Shelters for Newly Arrived South Sudanese Refugees.

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Hereby Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Supply of Different IT Equipment & Design of Three Types of Standard Warehousing.