Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ኢሎአ/08/2018 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለቶምቦላ ሎተሪ ዕጣ ሽልማት አገልግሎት የሚውል በኤሌክትሪክና በነዳጅ የሚሠራ ባለ

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በኤሌክትሪክና በነዳጅ የሚሠራ ባለ ሰባት መቀመጫ ሃይብሪድ መኪና በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር ከአስመጪ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቤ/ል/ኮ ግ/ጨ//009/2018 ዓ.ም. ሎት 1- ለግቢ ማስዋቢያ የሚያገለግሉ ዕፅዋት አትክልቶች እና ተዛማች

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የውጭ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የ2016 በጀት ዓመት የማኅበሩን ሒሳብ በታወቀለት/በተመሠከረለት የኦዲት ሥራ ድርጅት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የታደሰ የኦዲት

የሀድያ ልማት ማህበር (ሀልማ) የ2016 በጀት ዓመት የማኅበሩን ሒሳብ በታወቀለት/ በተመሠከረለት የኦዲት ሥራ ድርጅት ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Government (Mar 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/80287e8a-9f81-4120-b05e-a3af9a8bac66/open Lot Information Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0117-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመማር

የዲላ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር የትምህርት መረጃ መሳሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዲስ ኢትዮጵያ ትራንስፓርትና ሎጂስቲክስ አ/ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል

በድጋሜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አክስዮን ማህበራችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ

የማልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ፍ/ቤቱ የሚጠቀመው አላቂ ዕቃ ፣ የደንብ ልብስ ፣ ፈርኒቸር ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ እስቴሽነሪዎች ፣ እና የፅዳት ዕቃዎች ለፍ/ቤቱ የሚያገለግል አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ፍ/ቤቱ የሚጠቀመው አላቂ ዕቃ ፣ የደንብ ልብስ ፣

በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የሚሆን የሕክምና መገልገያ መሳሪያ እና የላቦራቶሪ ሪኤጀንት ፣ ፅህፈት መሳሪያ ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ህንፃ መሳሪያ እና የሕንጻ ተገጣጣሚ ዕቃዎች ፣ የደንብ ልብስ ፣ የመኪናና የጄኔረተር መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ ተሸከርካሪ ዘይትና ቅባቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር ባዶ የሬንጅ በርሜል ፣ ያገለገሉ ጎማዎች የፕላስቲክ በርሜሎች የተቃጠለ ዘይት ፣ የፕላስቲክ ጅሪካን እና ፊልትሮ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሃላ/የተ/የግ/ማህበር ባዶ የሬንጅ በርሜል ፣ ያገለገሉ ጎማዎች የፕላስቲክ በርሜሎች የተቃጠለ ዘይት ፣ የፕላስቲክ ጅሪካን

የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጠቅላይ ፍርድ ቤት ችሎት የቤት ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍርድ ባለመብት አቶ ዮናስ ተሾመ እና የፍርድ ባለ እዳዎች እነ አቶ ሀብታሙ ሐረገወይን 2 ሰዎች መካከል ያለው የፍትሐብሔር

ISLAMIC RELIEF ETHIOPIA (IRE) Invites All Eligible Contractors/bidders Registered from Respective Government Regulatory Bureau Under the Category of WWC Grade 4 and Above for 3-Super-Birka Construction in Eid-dhere, Hayir, & Dewale of Hargelle Woreda of Afdher Zone, Somali Region

UNITED NATIONS DEVELOPMENT PROGRAMME (UNDP) Looks For Recruitment of IC for the Production of the African Union State of Volunteerism

UNITED NATIONS DEVELOPMENT PROGRAMME (UNDP)RECRUITMENT OF INDIVIDUAL CONSULTANTS (IC) No.   Brief Consultancy/Job Post Contract Type   Procurement/Recruitment Ref. No.

የሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽ/መሣሪያ እና ሌሎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች ፣ የሞተር ሣይክል ፣ኤሌክትሮንክስ ፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ (Spare Part) እና ፈርንቸር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀላባ ዞን የዌራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ 1ኛ/ የጽ/መሣሪያ እና

ቡና ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ንብረቶች ለመሸጥ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር BB/PMD/002/2024 ቡና ባንክ አ.ማ. ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ