Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንገሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የገዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ከፍል ለአረርቲ ከተማ አስተዳደር መሰረተ ልማት ጽ/ቤት አገልገሎት የሚውሉ ለከተማው ውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድ ስራ ከአረርቲ 01 ቀበሌ ቡልጋ በር ጣይቱ ቤት አካባቢ 2011 ምሪት ለሚያሰራው የጠጠር መንገድ በግልጽ ጨረታ 5.86 ኪ.ሜትር ርዝመት በ10ሜትር ስፋት እና የዲች ግንባታ 800 ሜትር ርዝመት ያለው ሥራ ከደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 06, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሸሽጓ ቢሆን እና በፍ/ባለዕዳ እነ እሱባለው ሀጎስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/322223

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2018 ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሒሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሒሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ይፈልጋል

Government (Mar 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/755b04ba-463f-47f6-8f05-7ce9f9fe3d3a/open Reference Number: ECC-NCB-G-0414-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ECC-ABO-NCB-G-008.01-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የሰራተኞች የንፅህና መጠበቂያ የልብስ ሳሙና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በማረቆ ልዩ ወረዳ ላሉ ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር -1/2017 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በማረቆ ልዩ ወረዳ ላሉ ለተለያዩ ሴክተር

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አንደኛ ዙር ለገላን ክ/ከተማ መንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የመኪና እና የማሽነሪ ጎማዎች፣ ደንብ ልብስ እና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አንደኛ ዙር ለገላን ክ/ከተማ መንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የጨረታ ማስከበሪያውን ማስተካከያ አድርጎበታል

ማረሚያ በልደታ አ/ከተማ ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት ሥር ላሉ ፅ/ቤቶች በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ እቃ ግዥ ነሐሴ 17 ቀን

የደቡብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አገልግሎት የተሽከርካሪ ጎማ እና ልዩ ልዩ ብረታ ብረት መሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ/ኤ/ኣ/ደ/ሪ/ግ/ጨ/001/2017 የደቡብ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን ባሉበት በሽያጭ ለማስወገድ ስለሚፈልግ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመሪያዎች

የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ 2017 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ

ኤልሻዳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር የሁለት ዓመት ሒሣብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

የሒሣብ ምርመራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኤልሻዳይ 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር የሁለት ዓመት ሒሣብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ስለሚፈልግ ብቃትና

በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 09 የቀስተ ደመና አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር001/2017 በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 09 የቀስተ ደመና አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ

በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለዋዩ ቱቃ ወረዳ መንገዶች ባለ ሥልጣን ጽ/ቤት ለአዲስ መንገድ የመሬት ላይ ሥራ/ Earth Work) ለ2017 በጀት ዓመት ማሽነሪ ለመከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምሥራቅ ወለጋ ዞን የዋዩ ቱቃ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለዋዩ ቱቃ ወረዳ መንገዶች ባለ ሥልጣን ጽ/ቤት ለአዲስ መንገድ የመሬት ላይ

በሸገር ከተማ አስተዳደር በመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ የመልካ ገፈርሳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚውል የተለያዩ ፅህፈት መሳሪያዎች የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮችና የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 በሸገር ከተማ አስተዳደር በመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ የመልካ ገፈርሳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች፣ለማዘጋጃ ቤቶች