Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ሥ/ክ/ቢሮ የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች በ6 ሎት የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በሰብል

የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 07, 2026) የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ/ኢኢኮ/R3-01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ የሚገኘውን

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንግድ ቤት (ሱቅ) ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል

የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የማዘጋጃ ቤት አንድ ማዕከል ቢሮ ህንፃ ግንባታ ሥራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ እና ከሆስፒታል ፊት ለፊት እና ከልቦባ ኤልያስ እስከ ብርሃን ባንክ የሰውን 200 ሜትር የኮሪዶር ልማት ስራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ /በfull Contract/GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ያሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ07/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ07/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት የሠራተኞች የክበባ ቦታ ግንባታ ስራ በዘርፉ ከተሰማሩ BC 6 እና ከዛ በላይ የሆኑ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEU/PPM/NCB/06/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት የሠራተኞች የክበባ ቦታ ግንባታ ስራ በዘርፉ ከተሰማሩ BC

መቐለ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የምግብ ግብአት (አትክልት) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot -1 የተማሪዎች የምግብ ግብአት (አትክልት) Procurement Reference No: MU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ እንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር01/2017ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ እንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎቶች የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፦ አ/አ/ፐ/ሰ/የሰ/ሃ/ል/ቢሮ/ግ/ጨ/ቁ/01/2016 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ለቢሮ

በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ፅ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃ(እስቴሽነሪ )፣ ደንብ ልብስ፣ ለቢሮዎች መጋረጃ የፅዳት ዕቃ፣ ትራንስፖርት አገልግሎት፣ ህትመት አገልግሎት፣ የጥገና (የአይቲ እቃዎች እና ፈርኒቸር ዕቃ) አገልግሎት፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች (የመኪና ጎማ እና ባትሪ)እና አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ፅ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃ(እስቴሽነሪ )፣ ደንብ ልብስ፣ ለቢሮዎች መጋረጃ፣ የፅዳት ዕቃ፣ ትራንስፖርት አገልግሎት፣ ህትመት

Mekelle University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Painting Service

Invitation to Bid Procurement of Painting Service የቀለም መቀባት አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: MU-NCB-W-0007-2017-BIDProcurement Category: Works Market Type: NationalProcurement

Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Items (Plastic Cover Page 50 Sheets Exercise Books, Blue Pens, and Eraser Pencils)

Invitation for Bid (IFB)Tender No:-ESLSE/COR/NEG/PRF/2024/01333 Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders for Procurement of

በኢፌዴሪ ኢት-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለክሬሸር ፕላነት የሚያገለግል ኮይን ዩኒት ግዥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የዕቃ ግዥ ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 006.2/2016 በኢፌዴሪ ኢት–ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ

በአቃ/ቃ/ክ/ከ የወረዳ10 ፋይናንስ ጽ/ቤት ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ፋ/ጽ 001/2017 በአቃ/ቃ/ክ/ከ የወረዳ 07 አስተዳደር ለ2017 በጀት ዓመት በስሩ ላሉ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ