Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ቃልኪዳን አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ሰለሞን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.335082 በቀን 21/06/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1/ የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በቀን 26/05/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲወጣልን በጠየቅነው መሰረት ማስተካከያ ስለ ተደረገ ተጫራቾች ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የኮሪዶር መንገድ ልማት ስራ እና የሀጫሉ ፓርክ ልማት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፤ ቋሚ ዕቀዎችን፤ የሆስፒታል መሳሪያዎችን፤ የጎማና ካለመነዳሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና የደንብ ልብሶችን፣ ግንባታ ዕቃዎችን፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መሳሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የመኪና ጎማና ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት-12 የመኪና ጎማና ባትሪ ግዥ Procurement Reference No: SU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት አላቂ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት፤ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ሳይክል ጎማ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የግንባታ ዕቃዎች የቴክኒክ የሥልጠና መሣሪያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል

ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የትምህርት ስታትስቲክስ መሰብሰቢያ መጠይቅ ቅጽ ሕትመት አገልግሎት ግዥ ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የትምህርት ስታትስቲክስ መሰብሰቢያ መጠይቅ ቅጽ ሕትመት አገልግሎት

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የተሽከርካሪ ጥገና እና እድሳት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 የተሽከርካሪ ጥገና እና እድሳት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የተሽከርካሪ ጥገና እና እድሳት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መፈጸም ስለፈለግን በግልጽ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የኮልፌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የኮልፌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የልብስ ስፌት አገልገሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የልብስ ስፌት አገልገሎት ግዥ 02 Procurement Reference No: AMSH-NCB-NC-0009-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:

ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም

የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ማስተማሪያ ሆስፒታልና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የመምህራን ላውንጅ፣ የተማሪ ላውንጅ፣ የቤት ጥገና፣ የህሙማን ምግብ አቅርቦት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ማስተማሪያ ሆስፒታልና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን አገልግሎት ግዢዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ