Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Fortune(Feb 22, 2026) INVITATION TO BID (ITB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB-27/2025/26. 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for goods & services listed hereunder.

Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Goods & Services

በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሰት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የሰ/ስ/ወ/ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ን/ አስ/ር ቡድን 2018 በጀት አመት በወረዳው የመደበኛ በጀት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሉት የሚሰጡ ብትንና የተዘጋጁ አልባሳት፣ ቆዳ እና የቆዳ ውጤቶች አቅርቦት እና ለስትራክቸር የሚያገለግሉ ውጤቶች ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ህጋዊ ተጫራቾችን በመጋበዝ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Fortune(Feb 22, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1. Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement of different items and Consultancy Service as per stated below;

Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Items and Consultancy Service

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሞባይሎች፤ የሞባይሎች ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤትና የቢሮ እቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ -የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የሚገኙ ክፍት ቦታዎችን ለተጠቀሱ አገልግሎቶች በገቢ መጋራት አሰራር (Concession Business Modality) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

የቦታ ኪራይ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-SSNT-T487 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ –የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የሚገኙ ክፍት ቦታዎችን

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተወረሰ ሲሚንቶ እና የተለያዩ ያገለገሉ ብረታ ብረቶችና ፕላስቲኮች በጨረታ አወደድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ሎት 01 የተወረሰ ሲሚንቶ እና ሎት 02 የተለያዩ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለዋና መስሪያ ቤት፣ ለቃሊቲ ጋራዥ፣ ለወርቁ ሰፈር፣ ለድሬዳዋ ፌደራል ፖሊስ፣ ለሀረር ፌደራል ፖሊስ ሆስፒታል እና ለጃንሜዳ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ Supply and Fix CCTV Camera ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/ SF/95/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለዋና መስሪያ ቤት፣ለቃሊቲ ጋራዥ፣ ለወርቁ ሰፈር ፣ ለድሬዳዋ ፌደራል ፖሊስ፣ለሀረር ፌደራል ፖሊስ

የኦሮሚያ የሕግ ማሰልጠኛ እና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የዕቃ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (Gov-1/2017) የኦሮሚያ የሕግ ማሰልጠኛ እና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጥገና

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ መሳይ ፈይሳ እና በፍ/ባለዕዳ ሲትርስ ኢንተርናሽናል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬድዋ ፌደራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Light Fixture፣ Socket and Switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/EM/96 2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬድዋ ፌደራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Light fixture፣socket and

የዶዶላ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ የግንባታ /ህንፃ/መሳሪያዎች እና ብረታ ብረት/የማኑፋክቸሬንግ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የልብስ ስፌት ዕቃዎችና ጨርቃ ጨርቅ፣ የስልጠና የእጅ ማስሪያ ዕቃዎችን /hand Tools/፣ የተለያዩ ቋሚና አላቂ የሥልጠና ዕቃዎች፣ የፀጉር ሥራ መሳሪያዎችና ዕቃዎች፣ አላቂና ቋሚ የጽ/መሣሪያዎችና የቢሮ ዕቃዎች እና የእንሰሳት ህክምና ሥልጠና ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 1,774.53 ኩ/ል ምስር በአዳማ መጋዘን የሚገኝ ሲሆን በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች ብቻ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ምስር ለመሸጥ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 1,774.53 ኩ/ል ምስር በአዳማ መጋዘን የሚገኝ

በአዲስ አበባ ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ቂሊንጦ ለስራ አገልግሎት የሚዉል እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ አበባ ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ቂሊንጦ ለስራ አገልግሎት የሚዉል ልዩ ልዩ የጥገና እቃዎችን ናስትሮ፣ ባለ 2.5 ኤሌክትሪክ