Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 048 ፣ 049፣050፣051/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የሸያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር 18-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ -20/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታ ቁጥር 19/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephthalate) plastic
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በማሻሻያ አዋጅ 807/2005 መሰረት የካፒታል እቃ ፋይናንስ ስርዓት ለማቅረብ የተቋቋመ እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የስራ ፈቃድ የተሰጠው የፋይናንስ ተቋም ሲሆን በአራዳ ክ/ከተማ ከጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ 6 ኪሎ በሚወስደው መንገድ ድንበሬ መታሰቢያ ህንጻ ጎን የሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ህንጻ ውስጥ 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ ያሉትን ቦታዎች እና ቦሌ ክ/ከተማ ቡልቡላ ሳይት የሚገኘውን 40/60 የንግድ ለካፌ ና ሬስቶራንት እንዲሁም ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች እና የላብራቶሪ ሬጄንት፣ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎችና መለዋወጫዎች፣ ጄነሬተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 22, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት
የቦታው ስፋት በሰነድ 468 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት አቶ
የደ/ሲና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የተለያዩ የህንፃ መሳሪያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ብትን ጨርቅ፣ የልብስ ስፌት እቃዎችን የተዘጋጁ ልብሶች፣ አጭር ቆዳ ጫማ፣ ፕላስቲክ ቦት ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ እና የህትመት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 23, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/18 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ
የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የጽህፈት እና የጽዳት መገልገያ እቃዎች ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በጨረታ በማወዳደር ግዥውን መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ ጨረታ መስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢንሥኮ ማእከል ግዥ ብግጨ 04/2018 የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን 2018
Debre Libanos Woreda Agricultural and Land Office Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Execution and Completion of Laga Tare Upgrading Small Scale Irrigation Project
Ethiopian Herald(Dec 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation for Bids (IFB) Contract Title:- Constraction of Laga
The Office of Finance Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for Maintenance of Drainage Channel, Cobble Stone Road and Gravel Road
Addis Zemen(Dec 23, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Invitation to Bid Program: City
Godina H/Bahaatti W/M/ Aanaa Qarsaa Baraa Baajata 2018tti Waajjira Daandii Fi Loojistikii Aanaa Qarsaatiin Kan Hojjatamu Piroojektiilee Suphaa Daandii Water Golaa 16km Fi Water Jabaa 10.3km Walumaagalatti 26.3KM Hojjachuu Waan Barbaadeef Generar Contracter Sadarkaa 4ffaa Kan Qabu.
Addis Zemen(Dec 23, 2025) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Godina H/Bahaatti W/M/ Aanaa Qarsaa baraa baajata 2018tti Waajjira Daandii fi loojistikii
Mattu Woreda Agriculture and Land Office Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of SSIP
Ethiopian Herald(Dec 23, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! INVITATION FOR BID (IFB) Construction of SSIP projectRef No: ET-OROMIA METU WOR-FSRP-517297-cw-RFB/25 Mattu Woreda