Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየነባር መጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች የእድሳት ስራ ገነት ሆቴል በግቢው ውስጥ ያሉትን ነባር የመጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች የግንባታ እድሳት ስራን ለማሰራት

ገነት ሆቴል በግቢው ውስጥ ያሉትን ነባር የመጸዳጃ እና መታጠቢያ ክፍሎች የግንባታ እድሳት ስራን ለማሰራት ብቁ የሆኑ የሀገር በቀል የህንጻ ወይም የጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ- 5(አምስት) እና ከዚያ በላይ የሆኑ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር03/2019 በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ  የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና

በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Government (Sep 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ff0bd24e-c8fc-4ca2-bce4-460775a53e56/open Reference Number: DMU-NCB-G-0127-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid-Re-bid Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method:

Debremarkos University: Procurement of Food and Beverages

Addis Zemen (Sep 18, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት አቶ ዘሪሁን እንደሻው እና በፍርድ ባለእዳ ዝናሽ እንደሻው መካከል ስላለው አፈፃፀም የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመ/ቁ 324943

የይዞታው ስፋት 177 ካ.ሜ. ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Global Alliance for Improved Nutrition (GAIN) is Issuing an Amendment to its Invitation for Local Civil Society Organizations (CSOs) to Strengthen Advocacy for Fortified Food Products (wheat Flour and Edible Oil) in Ethiopia.

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለደንብ ልብስ ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚውል ረጅም ቆዳ ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለደንብ ልብስ ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚውል ረጅም ቆዳ

የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ጌች ግሮስሪ እቁብ ማህበር ሰብሳቢ አቶ አለኽኝ ልየው እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አለኽኝ

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ አጉማስ መኩሪያ፣ 2ኛ ብርቱኳን ታከለ እንዲሁም 3ኛ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለሸጋው ሞጣ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ጫማ፣ የሕክምና እቃዎች፣ ጀኔሬተር ሙሉ ሰርቪስ፣ የፅህፈት መሳሪያ እና ኮምፒዩተር እና የኮምፒተር ተዛማጅ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደልጊ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሆስፒታሉን ህንጻ የግንባታ እና የእድሳት ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደልጊ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሆስፒታሉን ህንጻ የግንባታ እና የእድሳት ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአዘዞ ጤና ጣቢያ የላብራቶሪ ክፍል ግንባታ ለመስራት ይፈልጋል

Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአዘዞ ጤና ጣቢያ የላብራቶሪ ክፍል የግንባታ ለመስራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን Standard Nutrition (SMART) Survey በሰሜን ሽዋ ዞን በሲያደብር ዋዩ እና አንሳሮ ወረዳዎች የመረጃ ማሰባሰብ፣ ትንተናና ሪፖርት ለማዘጋጀት የመስክ መኪና ኪራይ ግዥ (የአገልግሎት ግዥ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት  ይፈልጋል

በሰሜን ወሎ ዞን የዋድላ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ለዋድላ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስገንባት ይፈልጋል