Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ቤ/ቤት በ ቀን 06/01/2019 ዓ/ም እና 09/01/2019 በግልጽ በሀገር አቀፍ ጨረታ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Sep 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር በዩኒየናችን በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Bekur (Sep 07, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት የተለያዩ ግዥዎችን ማለትም ሎት 1. ለራተኞቹ ጥዋት እና ማታ
የባሕር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2019 በጀት የተለያዩ ግዥዎችን ማግኘት እና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 07, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሳሮን ከንፈ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አሸናፊ ክንፈ መካከል ስላለው
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሰላማዊት ኪዳኔ እና በፍ/ባለዕዳ እነ መቶ አለቃ አበበ ገብረየስ መካከል
The South West Ethiopia Peoples Regional State Bureau of Agriculture Invites Bids for the Construction of Four Projects Across West Omo and Dawro Zones.
Addis Zemen (Apr 01, 2026) Invitation for Bids Ref. No: SWEPRS/BOA/PACT/NCB/W/02/2026 1 The South West Ethiopia Peoples Regional State Bureau
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጢያ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም. በመሰረተ ልማት ዲች ግንባታ ከፍቅርተ ወ/ማሪያም እስከ PLC ርዝመት 230 ሜትር /የጉልበትና የማቴሪያል አቅርቦት ጨምሮ/ በግንባታ ዘርፉ ፈቃድ ባላቸው ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ በሆኑ BC/GC አካላቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ የማታወቂያ ቁጥር 07/2018 በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
አጋር ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ሕንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) የሕንፃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ
በደ/ም/ኢ/ህ/ከ መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ከተማ አስተዳደር ለሚያስገነባው የሸኮ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እና የሸኮ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዘመን ላቀደው የቢሮ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ህ/ከ መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ከተማ አስተዳደር ለሚያስገነባው የሸኮ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ
የመኪናዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 31, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ፍቅሩ ታጋሽ እና በፍ/ባለዕዳ ኤል አውቶ ኢንጅነሪንግ እና ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን አበባ ከነ መስቀመጫው እና የሎጎ ህትመት (Flower with Pot) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 01, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dd07d7ec-419b-46a9-8762-3b288a2b1cb3/open Lot Information