Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥስ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት፣ የድርጅት ቤት እንዲሁም ኮንዶሚኒየም ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለእርሻ መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዮች የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ትራክተር በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የሁለተኛ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለአቶ መሐመድ ቦራ ለሰጠው የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪ ከነጀነሬተሩ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-06/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶችን በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስ/ጽ/ቤት የእህል አቅርቦት፣ የወጥ ማጣፈጫ፣ የማገዶ እንጨት እና አትክልት ለ6ወር የሚቆይ ተቋሙ ድረስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን ጽ/ቤቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስ/ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን መሪ በበጀት ዓመቱ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ከ2018 የመደበኛ በጀት ለግብርና ጽ/ቤት የመስኖ ፕሮጀክት ካናል ጥገና ስራ፣ ለውሃ ጽ/ቤት የዉሃ ፓምፕ እንዲሁም ለእ/አ/ህ/ል ጽ/ቤት የ3 ወር ኮኮክ ዝርያ ዶሮዎች እና የተመጣጠነ የቄብ ዶሮዎች መኖ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ከ2018 የመደበኛ በጀት ለግብርና
በአብክመ ጤና ቢሮ የዳንግላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የፅዳት እቃዎችንና ህትመቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ለማሳተም ይፈልጋል
በአብክመ ጤና ቢሮ የዳንግላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የፅዳት እቃዎችንና ህትመቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በደቡብ ጎንደር ዞን የፎገራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን የፎገራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለፎ/ወ ግብርና ጽ/ቤት በወረዳችን ቲዋ-ዛቀና እና
የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አማካኝነት ለውኃ ልማት ጽ/ቤት፣ ለእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት መምሪያ፣ ለግብርና መምሪያ የመስኖ ካናል ግንባታ ማስገንባት እና የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አማካኝነት ለውኃ ልማት ጽ/ቤት፣ ለእንስሳትና ዓሳ ሀብት
ሆፕ ኦፍ ቱሞሮ በኢፌዲሪ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ፈቃድ አግኝቶ የሚንቀሳቀስ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ድርጅታችን የ2025 እ.ኤ.አ. የበጀት ዓመት የድርጅቱን ሒሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ሆፕ ኦፍ ቱሞሮ በኢፌዲሪ የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ፈቃድ አግኝቶ የሚንቀሳቀስ
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት በክልሉ ከሚገኙ መስኖ ፕሮጀክቶች ውስጥ ሁለት አነስተኛ መስኖ ፕሮጀክቶችን የጥናትና ዲዛይን ሥራ ለማሠራት በዘርፉ ልምድ ያላቸውን አማካሪ /ፍሪላንሰር/ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማውጣት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 0002/2018 ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት በክልሉ ከሚገኙ መስኖ
Ethiopian Agricultural Authority: Procurement of Materials for Interior Design
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d6d5e07e-c575-44c8-89b4-4f0bf783cf8c/open Lot Information
Debremarkos University: Procurement of ICT Equipment
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7c6126c1-917b-49de-ba48-48d452388c5a/open Lot Information