Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ቃልኪዳን አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ሰለሞን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.335082 በቀን 21/06/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1/ የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በቀን 26/05/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲወጣልን በጠየቅነው መሰረት ማስተካከያ ስለ ተደረገ ተጫራቾች ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የኮሪዶር መንገድ ልማት ስራ እና የሀጫሉ ፓርክ ልማት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Urban and Infrastructure: በየወለሉ የሀላፊዎች ስምና ፎቶ

Government(Feb 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6714f1d5-3f7d-43bc-adca-9a7d4903294d/open Lot Information Procurement

በአብክመ በደቡብ ወሎ መስተዳድር ዞን የአም/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያግጨ 02/2018   ዓ/ም በአብክመ በደቡብ ወሎ መስተዳድር ዞን የአም/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለአም/ወ/ግ/ገ/ልጽ/ቤት በክልል EU ካፒታል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚሆን በ2ኛ ዙር

ከኤች አይ ቪ ጋር የሚኖሩ የኢትዮጵያ ፖሊስ ሰራዊት እና ቤተሰቦቻቸው ማህበር በጎ አድራጎት ማህበር በ2017 ዓ/ም ጀምሮ አንድ አመት የሒሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጭ የአመቱን ሰነድ ማሰራት ይፈልጋል

ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን እያመረተ የሚገኘውን አበባ በሚጭኑ ኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት መኪኖች ከወንጀጣ ባህር ዳር አዲስ አበባ የሚያጓጉዝ ድርጅትን በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽህፈት ቤት በአቶ ደረጀ የሺጥላ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እየሩሳሌም ጌታቸው መካከል ያወጣውን የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አድርጎበታል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) ማረሚያ በፍ/ባለመብት አቶ ደረጀ የሺጥላ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እየሩሳሌም ጌታቸው የሐራጅ ቀን መጋቢት 21 ቀን

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሚያስገነባው የእህል መጋዘን ግንባታ ለማስገንባት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሚያስገነባው የእህል መጋዘን ግንባታ

የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን በሪጅኑ ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና በአገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለሚገኙ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የሚውል የተለያዩ 6 (ስድስት) አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል

በልደታ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን በቢሾፍቱ/ደብረ ዘይት/ ከተማ የምግብ የውሃ የትራንስፖርት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል