Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለከተማው ሴ/መ/ቤቶች ሞተር ሳይክል እና ኤሌክትሮኒክስ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 10, 2025) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለከተማው ሴ/መ/ቤቶች ሞተር ሳይክል እና ኤሌክትሮኒክስ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት፤ ተጫራቾች

የሰብለወንጌል ደበበ አቢ ጠቅላላ አስመጪ አገልግሎት ላይ ያልዋሉ (አዲስ) ለዶሮ እርባታ የሚያገለግሉ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የትራክተር መለዋወጫዎች እና የተለያዩ የዎርክ ሾፕ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 10, 2025) በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር SW/NCB/001/2017-Re የሰብለወንጌል ደበበ አቢ ጠቅላላ አስመጪ በድርጅቱ ተከማችቶ የሚገኙትን እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎት ላይ ያልዋሉ (አዲስ)

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የዳውሮ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት ለዞኑ የመንግስት ሠራተኞች ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 61+3 ወይም 61+D ወንበር የሚይዝ ባስ ምርት ዘመን 2021 እ.ኤ.አ እና በላይ አዲስ ዜሮ ዜሮ የሆነውን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 10, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የዳውሮ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት ለዞኑ የመንግስት ሠራተኞች ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ 61+3 ወይም

ዘመን ባንክ አ.ማ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Apr 10, 2025) የጨረታቁጥር፡ ZB/PLMD/02/2024-25 በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ዝርዝራቸው ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች