Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ባንክ አማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሽኩዳድ ጠቅላላ ንግድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/300570 በሐምሌ
የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 201 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 11, 2026) በድጋሚ የወጣ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶች የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ያገለገሉ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የዕቃው ዓይነት
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ያገለገሉ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 10, 2026) ድጋሚ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አቶ ተፈሪ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ ስመኝ ተገኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 88672 በ18/7/2015
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ገርጂ ጊዮርጊስ የገበያ ሱቆች አ.ማ እና በፍ/ባለዕዳ መሀሪ ሀይሉ የዳማሪስ ጋርመንት ሀ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.06068
የተለያዩ የልብስ ስፌት ማሽኖች፣ መዘምዘሚያ ማሽኖች፣ ማድረቂያ፣ ማተሚያ ማሽኖች እና ሌሎችም የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የወርቃ አካባቢ ሁለገብ የማ/ኅ/ሥ/ማህበር ሃላፊነቱ የተወሰነ የጭነት መኪና አፍ አሴ አር /FSR/ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የወርቃ አካባቢ ሁለገብ የማ/ኅ/ሥ/ማህበር ሃላፊነቱ የተወሰነ የጭነት መኪና አፍ አሴ
በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 3 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Y/S/C/W/3/Fin.NCB001/2019 ዓ.ም. በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 3 ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019
የተለያዩ ንብረቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ትዝታ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ ዳግም ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. መኖሪያ እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው
የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቅምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በቅምብቢት ወረዳ ስር ላሉ ባለበጀት መ/ቤቶች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶችና የአገልግሎት ግዥዎች (የኮምፒዩተርና ተዛማጅ የቢሮ ዕቃዎች ጥገና እና የተሽከርካሪ ጥገና) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2019 ዓ/ም በጀት
የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 018/18 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡ በጨረታ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን የሞላሌ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎት ግዥ የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት አወዳድሮ በኮንትራት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 28, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን የሞላሌ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከዚህ