Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አበበ ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/313414 በቀን ሰኔ
የ26 ባህርዛፎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Ethiopian Herald (Apr 25, 2026) Invitation to Bid (Re-Bid)- National Competitive Bid (NCB) Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Centre (ATI-AATC) Procurement Reference Number: ATA-NCB-G-2026-0019 1. The Ethiopian Agricultural
The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) Invites Bids for the Supply and Delivery of Various Vegetable Seeds.
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት ለሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች በጋዜጣ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት ለሸበዲኖ ወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች
The Delegation of the European Union to Ghana is Seeking Bids for the Supply and Delivery of 30 Civilian Drones.
2merkato.com (Aug 05, 2026) EUBAM-26-17 “Supply and Delivery of 30 Civilian Drones” 05.08.2026 Deadline for submission of tenders: 06/09/2026, 15:00
የቦታው ስፋት 111.7 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/መ/ቁ/201174 የፍ/አፈ/መ/ቁ/44779 የፍ/ባለመብት አቶ አዳነ ይርዳው እና የፍ/ባለዕዳ ግዛቸው አየለ መካከል ስላለው
The Delegation of the European Union to Ghana is Seeking Expressions of Interest for Event Management Support for the Diplo-Rumble Boxing Exhibition Between Team Europe and Ghana.
2merkato.com (Aug 05, 2026) Call for Expression of Interest: Tender for Event Management Support of Diplo-Rumble – Boxing Exhibition between
የስብስቴ ነጋሲ የመ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዢና ንብረት አስ/ደ/የስ/ሂደት ለ2019 ዓ.ም የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስብስቴ ነጋሲ የመ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዢና ንብረት አስ/ደ/የስ/ሂደት ለ2019 ዓ.ም የተዘረዘሩትን
The Ethiopian Center for Development (DANIDA Project) Invites Sealed Bids for the Purchase of Garment Fabrics, Apparel, and Related Items for the Garment Training Department, as Well as Hotel Operation Training Materials for the Hotel Operation Training Department.
Addis Zemen (Aug 15, 2026) INVITATION FOR BID Ethiopian Center for Development (DANIDA Project) invites interested bidders for the Purchase
The Ministry of Agriculture Invites Expressions of Interest from Eligible Consulting Firms to Undertake an Independent Procurement Audit for the Build Resilience for Food and Nutrition Security in the Horn of Africa (BREFONS) Project.
Ethiopian Herald (Aug 15, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRMS] FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA Ministry of griculture
The European Union Office in Kosovo is Seeking Services to Strengthen Information Integrity and Societal Resilience Against Foreign Information Manipulation and Interference (FIMI).
2merkato.com (Aug 10, 2026) Tender for the provision of services for Strengthening Information Integrity and Resilience against Foreign Information Manipulation
የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የምርት ግብዓቶች በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 15, 2026) የግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡_ አቤሜኢ/ሰቼማ/ግጨ/2019/01 የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የምርት ግብዓቶች በሀገር