Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተገለፀውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ

የደ/ሲና ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለውሃ አገልግሎቱ አገልግሎት የሚውል የብረት ቧንቧ እና የብረትና የፕላስቲክ ቧንቧ መገጣጠሚያዎች በተናጠል ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 13, 2025) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ሲና ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለውሃ አገልግሎቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በየሎቱ የተጠቀሱትን ዕቃዎች

ኦሮሚያ ባንክ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን መኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 13, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 13, 2025) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች