Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 14, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዝክሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ዳንኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/301570 በ21/02/2016 ዓ/ም እና
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Government (May 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c1dcdd7d-4db7-432e-a34d-77998dd73861/open Reference Number: MTU-NCB-G-0020-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: 0016/18 Procurement Information Procurement Type:
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፡ የጽህፈት መሣርያና ቶነር ግዥ(Stationary Materials and Toners)
Addis Zemen (May 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታየግዥ መስያ ቁጥር GN-024/2018 እና GN-025/2018 የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ 2017 እና 2018 የበጀት ዓመት ለሠራተኞቹ ማቅረብ
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ቱታ፣ ጋዎን፤ ልዩ ልዩ ዓይነት ጫማዎችና የመፀዳጃ ቤት ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Public Service University: Procurement of Maintenance and Repair Service
Government (Sep 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/aa260e85-8e93-4a29-828d-f534af7d2e39/open Lot Information
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 06, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች
The Norwegian Refugee Council (NRC) Addis Ababa Hereby Notifies All Prospective Bidders that the Deadline for the Tender Regarding the Construction of 28 Blocks of Durable and Climate-sensitive Two-room Shelter Houses in Waradi and Bunda-Karan Kebeles (Dekasufti Woreda, Liban Zone) Has Been Extended.
Reporter (Sep 06, 2026) TENDER EXTENSION NOTICECONSTRUCTION OF 28 BLOCKS OF SHELTER IN WARADI, AND BUNDA-KARAN KEBELES IN DEKASUFTI WOREDA
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በተለያዩ የሀገሪቷ ክፍሎች ለሚገኙ 23 ቅርንጫፎች እና አገናኝ ቢሮዎች የሚሆን የአብሪ ሳጥን (light Box) ማስታወቂያ አሰርቶ እና ቦታው ድረስ ወስዶ በመግጠም በሙያው ልምድና ብቃት ያለውን የማስታወቂያ ድርጅት አወዳድሮ ውል (ኮንትራት) በመፈራረም ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Sep 06, 2026) የአብሪ ሳጥን (Light Box) ማስታወቂያ ሰሌዳ አሰርቶ ለማስገጠም የወጣ ግዢ ጨረታ የጨረታ ቁጥር፦ የጨረታ ቁጥር፦ ሕብረት
የልብስ እና የቆዳ ስፌት ማሽን ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
Reporter (Sep 06, 2026) የልብስ እና የቆዳ ስፌት ማሽን ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የዘጠኝ አጋር ድርጅቶች ጥምረት ሀንድ ኢን ሀንድ ሆሊስቲክ
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ዕቃዎች/ስራዎች ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Sep 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0026/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ. ከስር የተዘረዘሩትን ዕቃዎች/ስራዎች አገልግሎቶች ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ
Friendship Tannery is Inviting Qualified and Experienced Consultancy Firms to Provide Professional Services for the Development and Arrangement of the Company’s Organizational Structure.
Reporter (Sep 06, 2026) Ref:-FST/684/2026ANNOUNCEMENT / INVITATIONFOR CONSULTANCY SERVICES Friendship Tannery hereby invites qualified and experienced Consultancy Firms to submit
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ G+2 ኮለን በማቆም፣ የጣሪያ ሥራን እና G+1 የብሎኬት ሥራ ማሰራት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Sep 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የሚከተለውን ሥራ በጨረታ
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ሣሪስ ሚችልኮትስ በሚገኘው የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ አገልግሎት ዘርፍ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን 57 ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን፣ አንድ ባለ ሶስት እግር ባጃጅ እና ሁለት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ሣሪስ ሚችልኮትስ በሚገኘው የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ አገልግሎት ዘርፍ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን