Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/GU-16/2018 ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ድዴሳ፤ ያዮ፤

የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ እንዲሁም ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና

ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ድርጅት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 31/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይከል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 27, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ የሚከተሉን መስፈርቶች መሟላት

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባቸዉ ላሉ ለደ/ማርቆስ ጠቅላላ ሆስፒታል፣ ለደ/ማርቆስ አዲሱ መናህሪያ፣ ለደ/ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ግንባታ፣ ለፍ/ሰላም ከተማ ኮሪደር ልማት እና ለቡሬ ኢንዱስትሪ ፓርክ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚዉል የቢትመን አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ለአንድ ዓመት የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት እና የቲማቲም ድልህ ለመጀመሪያ ዙር በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አሳዉጆ ህጋዊ ከሆኑ ነጋዴዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዋ/ዩ/ዱ/ካ/05/2019 በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ ለአንድ ዓመት የሚቆይ

የኢትዮጵያ የግል ሆስፒታሎች እና የጤና ማዕከላት የ 2018 የበጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የግል ሆስፒታሎች እና የጤና ማዕከላት የ 2018 የበጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን

በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 8 አስተዳደር ስር የሚገኘው የብርሃነ-ህሊና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ/ቁጥር 001/2019 በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 8 አስተዳደር ስር የሚገኘው የብርሃነ-ህሊና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በሚቀርብ ጥያቄ መሰረት ለስልጠና፣ ለስብሰባና ለጉባኤ የሻይ ቡና የመስተንግዶ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎች እና ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OT/01/2019 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች እና ኬሚካሎችን

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሚ በሚ/አ/ከ/አስ/ር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚውሉ ፈርኒቸር ዕቃዎች እና የህትመት ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሚ አ/ከ/አስ/ር ግብርና አካባቢ ጥበቃ እና ህብረት ስራ ጽ/ቤት አገ/ት የሚውል የእንስሳት መድኃኒት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታ ዞን ትምህርት እና ጤና መምሪያዎች የተለያዩ ግንባታዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታዞን ትምህርት እና ጤና መምሪያዎች የተለያዩ ግንባታዎችን በሎት