Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Apr 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0f0e69e4-2835-42ca-af57-10261be832fc/open Reference Number: MoH-NCB-G-0051-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MOH-NCB-G-2018-BID Procurement Information Procurement Type:
Ministry of Health: Procurement of ICT Solutions Supply-installation-configuration Testing & Commissioning
Addis Zemen (Apr 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር 15/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች፡– 1. በድጋሚ የወጣ ጨረታ ለአዳማ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ አገልግሎት
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽህፈት ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች /Power Saving/ ባትሪ፣ ድሮን፤ የዲኮሬሽን ሥራ ጨረታ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ10/08/2018 በግልጽና
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የእንስሳት ጤና ክሊኒኮች አገልግሎት የሚውል መድሀኒቶች ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jul 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመቄት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን ለመቄት ወረዳ እንስሳት ሀብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት እንስሳት
የወልድያ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለራሱ እና አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎች፣ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና ተ/ጽ/ቤቶች፣ ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የመኪና ጎማ እና ባትሪ በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jul 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወልድያ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለራሱ እና አገልግሎት ለሚሰጣቸው ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎች፣ ቅርንጫፍ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የቢሮ የጽዳት አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ በመደበኛ በጀት የቢሮ የጽዳት አገልግሎት በግልጽ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jul 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ በከሳሽ መሀመድ አሚን እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ወ/ሮ ወርቅነሽ አለሙ መካከል ስላለው የገንዘብ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jul 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ በከሳሽ ቀለመወርቅ አስረስ (43) ሰዎች እና በአፈ/ ተከሳሾች 1. የኔጌት ምናአየሁ፣ 2.
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት አንድ
የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Jul 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ በከሳሽ በአቶ አዲስ ጋሹ እና በአፈ/በተከሳሽ መምህር አየነው ነብዩ መካከል ስላለው የገንዘብ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የቦታ ስፋት 250 ካሬ የሆነ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳደር ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ እና የመኪና እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2019 በጀት አመት ለሴክተር መስሪያቤቶች የሚሆን ከዚህ በታች በቀረበው