Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (May 04, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ / ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 51/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡–
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T614 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ሥራ እና መንገድ ሥራ ተቋራጭ GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ሥራ እና መንገድ ሥራ ተቋራጭ GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን የኮምቦልቻ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይን እና ግንባታ ሥራ (Design-Build of Emergency Access Road Construction at Kombolcha and Bahir Dar Airports) በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የስፖርት ትጥቅ የወጣ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 03/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና ሥልጠና ማዕከል ለ2018 ዓ.ም የስፖርት ትጥቆች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Defense: Procurement of Constriction Materials
Government (Apr 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ac4e9987-2cb1-4f47-a2b6-0ded13a15e97/open Lot Information
Madda Walabu University: Procurement of Food and Beverages
Government (Apr 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/71a6b32c-2228-4385-bb0b-c9b1f5b1d217/open Invitation to
GPAC Invites Media Production Companies to Bid for the Production and Broadcast of a 96-episode Women’s Empowerment Radio Program in Addis Ababa.
The Reporter (Apr 11, 2026) INVITATION TO BID Production of a Women’s Empowerment Radio Program Location: Addis Ababa, Ethiopia Project
Jimma University: Procurement of Uniforms
Government (Apr 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5b279588-34da-42d0-bdaa-52e532d0bd32/open Invitation to
National Intelligence and Security Service , National Intelligence and Security Service: Procurement of Stationary Materials
Government (Apr 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/66c489b3-bfb5-4b46-99a1-d5042dd87289/open Invitation to
Hill Bottom Recreation Center Invites Qualified Audit Firms to Submit Proposals for External Audit Services for the Fiscal Year Ending 2018, Covering Both Real Estate and Recreation Operations.
2merkato.com (Apr 11, 2026) HILL BOTTOM RECREATION CENTER INVITATION TO TENDER (ITT) FOR THE APPOINTMENT OF EXTERNAL AUDITOR FOR THE
Ethiopian Electric Power (EEP) is Selling Steel Plate, Round Bar & Pipe Stored at Koka Hydropower Plant.
Ethiopian Herald (Apr 11, 2026) INVITATION TO INTERNATIONAL COMPETITIVE Reference Number EEP/DS/07/2026 BID NOTICE FOR THE SALE OF METAL EQUIPMENTS
ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ ጥራት ያለው የግሪቪሊያ ዘር በብዛት ለመግዛት ይፈልጋል
2merkato.com (Apr 11, 2026) የግሪቪሊያ ዘር ግዥ ጨረታ One Acre Fund ከፍተኛ ጥራት ያለው የግሪቪሊያ ዘር በብዛት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ይህን
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ጤናዬ ለማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ፈቀደ ለማ መካከል ስላለው