Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 009/ሽያጭ/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ

የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የበቆሎ እህል ለሁለተኛ ጊዜ እንዲሁም ንጹህ የስንዴ እህል ለመጀመሪያ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026) INVITATION FOR OPEN RE-BIDS (Ref No. LISC/HRL/009/2026) Lucy Insurance S.C. invites interested and eligible bidders to participate in a second round (Re-bid) open competitive bid for

Lucy Insurance S.C. Invites Interested and Eligible Bidders to Participate in a Second-round (Re-bid) Open Competitive Tender for the Supply of Electric Vehicles.

Reporter (May 03, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሀርቡ ማደክር ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሳሳሰው 216/92

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሀዋሳ ኤርፖርት ፓይለት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት (PTSC) ካፌቴሪያ አገልግሎት የሚውል የስጋ ምርት አቅራቢ ድርጅቶች ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ስምምነት ለሶሥት (3) አመት ለመስራት ይፈልጋል

የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/ ማ/ማህበር ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ 003/2018 የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/ ማ/ማህበር ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች

በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ማርች 8 ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የአንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2016 ዓ.ም በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ማርች 8 ቅድመ አንደኛ

የኮልፌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም የኮልፌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች

Mana Murtii Waliigalaa Oromiyaa Siivilii Jiru Gurguruu Barabadaa

Kallacha Oromiyaa (Aug 20, 2026) Beeksisa Caalbaasii R/Himataan Dhaabbata Dhuunfaa Addis Kuwaarii IGM fi R/himatamaan Bulchiinsa Lafaa Magaalaa Shaggar faa

በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 05 የሚገኘው የህብረት በልጅነት ቅድመ እንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የረጲ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የረጲ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የስራ ዘመን ከዚህ በታች

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰፈረ ሰላም ካምፖስ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) ማስተካከያ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 14 ላይ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የግዥ መለያ

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 4 ሐምሌ 19 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር ሐምሌ 19/001/2019  በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ በወረዳ 4 ሐምሌ 19 የመጀመሪያ