Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Apr 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ስኬት ባንክ አ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኃይሌ ጫላና ጓደኞቻቸው ብረታብረት አ/ሽ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ ሎት 1. በድጋሜ የወጣ የሰቆጣ ኤፍኤም ጣቢያ የፈርኒቸር እና አካስቲክ ሥራ፣ ሎት 2. የሰራተኞች የህክምና አገልግሎት፣ ሎት
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና አፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ባለ ክስ ምክንያት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 19 ሚያዚያ
የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢፌዴሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት የፕላስቲክ ሳጥኖች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያያገለገሉ የምርጫ ማስፈጸሚያ የፕላስቲክ ሳጥኖችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ ቁጥር PPS/NVP-1FBI/02/11/2018 የኢፌዴሪ
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት 2019 ዓ.ም ለወረዳ ለተለያዩ ቤቶች የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ የግንባታ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 12, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት 2019 ዓ.ም
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ለሠራተኞች የሚውል ፓስቸራይዝድ ወተት ለአንድ ዓመት 184,764 ሊትር ውል ገብቶ ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ዋና መስሪያ ቤት (90 ኪ.ሜ ሙገር) እና ታጠቅ ቅርንጫፍ (10ኪ.ሜ) የሚያቀርብ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 12, 2026) የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/2Re-05/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ለሠራተኞች
ሎያል ሴኩሪቲ አ.ማ. የጥበቃ ሰራተኞችና የጽዳት ሰራተኞች ዩኒፎርምና ጫማዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለሎያል ሴኩሪቲ አ/ማ ለጥበቃ እና ለጽዳት ሰራተኞች አልባሳትና ጫማ ግዥ ሎያል ሴኩሪቲ አ.ማ
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Aug 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል
Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO) Invites Eligible Bidders (GC-5 with WWC-5 Certification) for the Construction and Rehabilitation of Water Supply Facilities in the Oromia Region.
Reporter (Aug 12, 2026) Urgent INVITATION FOR BID BID # FIDO/33/2026 Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO), non-governmental Organization (NGO) implementing
ORDA Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Various Agricultural Tools for the RELLIVES II and Other Projects.
Reporter (Aug 12, 2026) Bid No, ORDA /NCB/PG /13/2026 The ORDA Ethiopia has a plan to purchase different Agricultural Tools
ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያ Spirometer Mouth Piece, Generator, Solar System Installation & ERP System የተለያዩ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
Reporter (Aug 12, 2026) ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያ በጤና፣ በትምህርት፣ በኢኮኖሚ አቅም
ቡና ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/050/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ